LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ማሰናጃ ወይንም እርስዎ መሳል የሚፈልጉት መስመር: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ቀስት ራስጌዎች ወደ መስመር ላይ: ወይንም መቀየር የ ቻርትስ ምልክቶች
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ
Select the thickness for the line. You can append a measurement unit. A zero line thickness results in a hairline with a thickness of one pixel of the output medium.
የ መስመር ግልጽነት ያስገቡ: ይህ 100% ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል እና 0% ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም
በ እርስዎ ቻርትስ ውስጥ የ ዳታ ነጥብ ምልክቶች ምርጫ ማሰናጃ
የ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቻርትስ ምልክት ዘዴ ይምረጡ እርስዎ ከ መረጡ ራሱ በራሱ LibreOffice ነባር የ ቻርትስ ምልክት ዘዴ ይጠቀማል
የ ምልክቱን ስፋት ያስገቡ
ለ ምልክቱ እርዝመት ያስገቡ
የ ምልክት ተመጣጣኝነት መጠበቂያ እርስዎ አዲስ የ እርዝመት ወይንም የ ስፋት ዋጋ ሲያስገቡ
እርስዎ የ ቀስት ራስጌ መጨመር ይችላሉ በ አንድ መጨረሻ በኩል: ወይንም በ ሁለቱም መጨረሻ የተመረጠው መስመር በኩል: ለ መጨመር የ ቀስት ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ ቀስት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ በ ቀስት ዘዴዎች tab እዚህ ንግግር ውስጥ
ለ ተመረጠው መስመር መፈጸም የሚፈልጉትን የ ቀስቶች ራስ ይምረጡ
ለ ቀስት ራስ ስፋት ያስገቡ
የ ቀስት ራስጌ(ዎች) መሀከል ላይ ማድረጊያ በ መጨረሻ ነጥብ(ቦች) በ ተመረጠው መስመር ላይ
ራሱ በራሱ ማሻሻያ ሁለቱንም የ ቀስት ራስጌ ማሰናጃዎች እርስዎ ሲያስገቡ የ ተለያዩ ስፋት: ይምረጡ የ ተለያዩ የ ቀስት ራስጌ ዘዴ: ወይንም የ ቀስት ራስጌ መሀከል ማድረጊያ
በ መስመር ጠርዞች ላይ የሚጠቀሙትን ቅርጽ ይምረጡ: ትንሽ አንግል ከ ተፈጠረ በ መስመሮች መካከል: የ ስላሽ ቅርጽ ይቀየራል በ ስላሽ ክብ ቅርጽ
ይምረጡ ዘዴ ለ መስመር መጨረሻ ባርኔጣ: ባርኔጣ ለ ጭረትም መጨመር ይቻላል