LibreOffice 7.3 እርዳታ
ለ ተመረጠው እቃ አርእስት እና መግለጫ መመደቢያ: እነዚህ ጋር መድረስ የሚቻለው ለ መድረሻ መሳሪያዎች ነው እና እንደ አማራጭ tags ሰነድ በሚልኩ ጊዜ
የ እርእስት ጽሁፍ ያስገቡ: ይህ አጭር ስም ይታያል እንደ አማራጭ tag በ HTML አቀራረብ ውስጥ: የ መድረሻ መሳሪያዎች ይህን ጽሁፍ ማንበብ ይችላሉ
የ መግለጫ ጽሁፍ ያስገቡ: ረጅም የ መግለጫ ጽሁፍ ማስገብት ይቻላል ለ ውስብስብ እቃዎች ለ መግለጽ ወይንም ለ እቃዎች ቡድን ለ ተጠቃሚዎች በ መመልከቻ አንባቢ ሶፍትዌር: መግለጫው ይታያል እንደ አማራጭ ግን tag ተደርጓል ለ መሳሪያ መድረሻዎች