የ መስመር ክፍተት

በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Spacing.


ነጠላ መስመር

ነጠላ መስመር ክፍተት ወደ አሁኑ አንቀጽ ማስገቢያ መፈጸሚያ: ነባሩ የተሰናዳው እንደዚህ ነው

1.5 መስመሮች

ለ አሁኑ አንቀጽ የ መስመር ክፍተት ማሰናጃ በ አንድ እና ግማሽ መስመር

ድርብ (መስመር)

ለ አሁኑ አንቀጽ የ መስመር ክፍተት ማሰናጃ በ ሁለት መስመር

Please support us!