LibreOffice 24.2 እርዳታ
ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ በፍጥነት ለ መፈጸም የ ፊደል ዘዴዎች ወደ ጽሁፍ ምርጫ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Open context menu - choose Style.
እርስዎ መጠቆሚያውን በ ቃላት መካከል ካደረጉ እና ምንም ካልመረጡ: የ ፊደል ዘዴ ለ ጠቅላላ ቃሉ ይፈጸማል: መጠቆሚያው በ ቃላት መካከል ካልሆነ: እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: የ ፊደል ዘዴ የሚፈጸመው እርስዎ ለሚጽፉት ጽሁፍ ነው
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማዝመሚያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ያዘማል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ የ ዘመመ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል
Underlines or removes underlining from the selected text.
ለ ተመረጠው ጽሁፍ በ ላዩ ላይ መስመር መሳያ: ወይንም መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ በጠቅላላ ቃሉ ላይ ይፈጸማል
ለ ተመረጠው ጽሁፍ ጥላ መጨመሪያ: ወይንም መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ በጠቅላላ ቃሉ ላይ ይፈጸማል
ለ ተመረጠው ጽሁፍ የ ፊደል መጠን መቀነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በላይ ከፍ ማድረጊያ
ለ ተመረጠው ጽሁፍ የ ፊደል መጠን መቀነሻ እና ጽሁፉን ከ መሰረታዊ መስመር በታች ዝቅ ማድረጊያ
Please support us!