በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ቁመት መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Format - Align Text - Centered.

From the tabbed interface:

Choose

From the sidebar:

Select Properties - deck.

From toolbars:

Icon Centered

መሀከል


እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ

Please support us!