ከ ላይ ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
Choose .
From the tabbed interface:
Choose (text selected).
Select - deck.
እቃዎች ወደ ላይ ጠርዝ ማሰለፊያ ከ ላይ በ ሩቅ በ ምርጫው በኩል እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - ቡድን ማስገቢያ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ