Align Objects

የ ተመረጡትን እቃዎች ከ እያንዳንዳቸው አንፃር ማሰለፊያ

note

አንዱን የ ተመረጠውን እቃ ካስቆሙ እንደ ባህሪ: አንዳንድ ማሰለፊያ ምርጫዎች ላይሰሩ ይችላሉ


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Format - Align Text.

From the tabbed interface:

Choose

From the sidebar:

Select Properties - deck.


note

ሁሉንም አይነት እቃዎች በ አንድ ላይ መምረጥ አይቻልም: ሁሉንም አይነት ክፍሎች (መጻፊያ: ሰንጠረዥ: ማስደነቂያ: መሳያ) ሁሉንም አይነት ማሰለፊያ አይደግፉም


በ ግራ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል ከ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

በ አግድም መሀከል

የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ

በ ቀኝ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው የ ቀኝ ጠርዝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ከ ላይ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ቁመት መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ

ከ ታች ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

Please support us!