LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎን መጨመር ያስችሎታል ከ እስያ ባህሪዎች በላይ እንዴት እንደሚነበብ አንባቢውን ለመርዳት
አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ቃላቶች ከ ሰነዱ ውስጥ ይምረጡ
ይምረጡ አቀራረብ - የ እሲያ አፃፃፍ ዘዴ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ ለ ንባብ መምሪያ በRuby ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
በ አሁኑ ፋይል ውስጥ እርስዎ የመረጡትን መሰረታዊ ጽሁፍ ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ: መሰረታዊ ጽሁፍ ማሻሻል ይችላሉ አዲስ ጽሁፍ እዚህ በማስገባት
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ ለ ንባብ መምሪያ በ ቤዝ ጽሁፍ ውስጥ
Select the horizontal alignment for the ruby text.
የ Ruby ጽሁፍ የሚቀመጥበትን ቦታ ይምረጡ
ይምረጡ የ አግድም ማሰለፊያ ለ Ruby ጽሁፍ
መክፈቻ የ እርስዎ የሚመርጡበት የ ባህሪዎች ዘዴ ለ ruby ጽሁፍ