LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመረጠውን ንድፍ መከርከሚያ: እርስዎ ንድፉን ወደ ዋናው መጠን መመለስ ይችላሉ
የ ተመረጠውን ንድፍ ለ መከርከም ወይንም ለ መመጠን ይህን ቦታ ይጠቀሙ: ወይንም በ ንድፉ ውስጥ ነጭ ቦታ ለ መጨመር
እርስዎ በሚከረክሙ ጊዜ የ ዋናውን ንድፍ መጠን ይጠብቃል: ስለዚህ የ ንድፉ መጠን ብቻ ነው የሚቀየረው
እርስዎ በሚከረክሙ ጊዜ የ ዋናውን ንድፍ መጠን ይጠብቃል: ስለዚህ የ ንድፉ መጠን ብቻ ነው የሚቀየረው: የ ንድፉን መጠን ለ መቀነስ: ይምረጡ ይህን ምርጫ እና ያስገቡ አሉታዎ ዋጋዎች በ መከርከሚያ ሳጥኖች ውስጥ: የ ንድፉን መጠን ለ መጨመር: ያስገቡ አዎንታዊ ቁጥሮች በ መከርከሚያ ሳጥኖች ውስጥ
ይህን መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን በ ንድፉ በ ግራ ጠርዝ በኩል ለ መከርከም: ወይንም የ አሉታዊ መጠን ለ መጨመር ነጭ ክፍተት ቦታ በ ንድፉ በ ግራ ጠርዝ በኩል: ይህን ምስል መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን ለ መጨመር በ ንድፉ የ አግድም መጠን በኩል: ወይንም አሉታዊ መጠን የ ንድፉን አግድም መጠን ለ መቀነስ
ይህን መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን በ ንድፉ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ለ መከርከም: ወይንም የ አሉታዊ መጠን ለ መጨመር ነጭ ክፍተት ቦታ በ ንድፉ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል: ይህን ምስል መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን ለ መጨመር በ ንድፉ የ አግድም መጠን በኩል: ወይንም አሉታዊ መጠን የ ንድፉን አግድም መጠን ለ መቀነስ
ይህን መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን በ ንድፉ ከ ላይ ጠርዝ በኩል ለ መከርከም: ወይንም የ አሉታዊ መጠን ለ መጨመር ነጭ ክፍተት ቦታ በ ንድፉ ከ ላይ ጠርዝ በኩል: ይህን ምስል መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን ለ መጨመር በ ንድፉ የ ቁመት መጠን በኩል: ወይንም አሉታዊ መጠን የ ንድፉን ቁመት መጠን ለ መቀነስ
ይህን መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን በ ንድፉ ከ ታች ጠርዝ በኩል ለ መከርከም: ወይንም የ አሉታዊ መጠን ለ መጨመር ነጭ ክፍተት ቦታ በ ንድፉ ከ ታች ጠርዝ በኩል: ይህን ምስል መጠን መጠበቂያ ምርጫ ከ ተመረጠ: ያስገቡ አዎንታዊ መጠን ለ መጨመር በ ንድፉ የ ቁመት መጠን በኩል: ወይንም አሉታዊ መጠን የ ንድፉን ቁመት መጠን ለ መቀነስ
የ ተመረጠውን ንድፍ መጠን መቀየሪያ
ለ ተመረጠው ንድፍ በ ፐርሰንት ስፋት ያስገቡ
ለ ተመረጠው ንድፍ በ ፐርሰንት እርዝመት ያስገቡ
የ ተመረጠውን ንድፍ መጠን መቀየሪያ
ለ ተመረጠው ንድፍ ስፋት ያስገቡ
ለ ተመረጠው ንድፍ እርዝመት ያስገቡ
ለ ተመረጠው ንድፍ ዋናውን መጠን ይመልሳል