LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ማስረጊያ ማስቆሚያ በ አንቀጽ ውስጥ ማሰናጃ
እርስዎ ከፈለጉ ማስመሪያ ለ tab ቦታዎች ማሰናጃ መጠቀም ይችላሉ
ይምረጡ የ tab ማስቆሚያ አይነት: አዲስ መለኪያ ያስገቡ: እና ከዛ ይጫኑ አዲስ. እርስዎ ከ ፈለጉ መወሰን ይችላሉ የ መለኪያ ክፍሎችን የሚጠቀሙትን ለ tab (ሴሚ ለ ሴንቲ ሚትር ወይንም " ለ ኢንች). የ ነበረው tabs ወደ ግራ ከ መጀመሪያው tab እርስዎ ያሰናዱት ይወገዳል
እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉትን የ tab ማስቆሚያ አይነት ይምረጡ
የዚህ tab ማስቆሚያ ስም በ ግራ/ከ ላይ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ካስቻሉ
ጽሁፍ በ ግራ ጠርዝ ማሰለፊያ እስከ ማስረጊያው ማስቆሚያ ድረስ እና ጽሁፉን ወደ ቀኝ ማስፊያ
የዚህ tab ማስቆሚያ ስም በ ቀኝ/ከ ታች የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ካስቻሉ
ጽሁፍ በ ቀኝ ጠርዝ ማሰለፊያ እስከ ማስረጊያው ማስቆሚያ ድረስ እና ጽሁፉን ወደ ግራ ማስፊያ እስከ ማስረጊያው ማስቆሚያ ድረስ
ጽሁፍ መሀከል ማሰለፊያ እስከ ማስረጊያው ማስቆሚያ ድረስ
ማሰለፊያ የ ዴሲማል መለያያ ቁጥር ከ tab ማስቆሚያ መሀከል እና ጽሁፍ ከ tab በ ግራ በኩል
ባህሪ ያስገቡ እርስዎ የ ዴሲማል tab እንዲጠቀም የሚፈልጉትን እንደ ዴሲማል መለያያ
ባህሪዎች ይወስኑ ለ መጠቀም እንደ ቀዳሚ በ ግራ በኩል ከ ማስረጊያ ማስቆሚያ በኩል
ምንም ባህሪ መሙያ የለም ማስገቢያ ወይንም ማስወገጃ የ ነበረውን ባህሪዎች መሙያ ከ tab በ ግራ በኩል ማስቆሚያ
ባዶ ቦታዎች መሙያ ከ tab በ ግራ በኩል ማስቆሚያ በ ነጥቦች
ባዶ ቦታዎች መሙያ ከ tab በ ግራ በኩል ማስቆሚያ በ ጭረቶች
መስመር መሳያ ለ መሙላት ባዶ ቦታዎች ከ tab በ ግራ በኩል ማስቆሚያ
እርስዎን መወሰን ያስችሎታል በ ባህሪዎች ባዶ ቦታዎች መሙያ ከ tab በ ግራ በኩል ማስቆሚያ በ ነጥቦች
ለ አሁኑ አንቀጽ እርስዎ የ ወሰኑትን የ tab ማስቆሚያ መጨመሪያ
ሁሉንም የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ማስወገጃ እርስዎ የ ወሰኑትን ከ ባታ ማሰናጃ ውስጥ የ ግራ ማስረጊያ ማስቆሚያ በ መደበኛ ክፍተት እንደ ነባር የ ማስረጊያ ማስቆሚያ