LibreOffice 24.8 እርዳታ
ምርጫ ማሰናጃ ለ ድርብ-መስመር መጻፊያ ለ Asian ቋንቋዎች: ይምረጡ ባህሪዎች በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ
ለ ተመረጠው ጽሁፍ የ ድርብ-መስመር ምርጫ ማሰናጃ
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ተመረጠው ቦታ በ ድርብ መጻፍ ያስችሎታል
ባህሪዎች መወሰኛ ለ መክበብ የ ድርብ-መስመር ቦታ
ይምረጡ ባህሪ ለ መግለጽ የ ድርብ-መስመር ቦታ ለ ማስጀመር: እርስዎ መምረጥ ከ ፈለጉ ባህሪዎች ማሻሻያ: ይምረጡ ሌሎች ባህሪዎች :
ይምረጡ ባህሪ ለ መግለጽ የ ድርብ-መስመር ቦታ ለ መጨረሻ: እርስዎ መምረጥ ከ ፈለጉ ባህሪዎች ማሻሻያ: ይምረጡ ሌሎች ባህሪዎች :