LibreOffice 25.8 እርዳታ
Number format codes can consist of up to four sections separated by a semicolon (;).
በ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ ከ ሁለት ክፍሎች ጋር: የ መጀመሪያው ክፍል የሚፈጸመው ለ አዎንታዊ ዋጋዎች ነው: እና ዜሮ: እና ሁለተኛው ክፍል የሚፈጸመው ለ አሉታዊ ዋጋዎች ነው:
በ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ ከ ሶስት ክፍሎች ጋር: የ መጀመሪያው ክፍል የሚፈጸመው ለ አዎንታዊ ዋጋዎች ነው: እና ሁለተኛው ክፍል የሚፈጸመው ለ አሉታዊ ዋጋዎች ነው: እና ሶስተኛው ዋጋ የሚፈጸመው ለ ዜሮ ነው
እርስዎ እንዲሁም መመደብ ይችላሉ ሁኔታዎች ወደ ሶስት ክፍሎች: ስለዚህ አቀራረቡ የሚፈጸመው ሁኔታዎቹ ሲሟሉ ነው
Fourth section applies if the content is not a value, but some text. Content is represented by an at sign (@).
Use zero (0), the number sign (#) or the question mark (?) as placeholders in your number format code to represent numbers. The # only displays significant digits, while the 0 displays zeroes if there are fewer digits in the number than in the number format. The ? works as the # but adds a space character to keep decimal alignment if there is a hidden non-significant zero.
Use question marks (?), zeroes (0) or number signs (#) to represent the number of digits to include in the numerator and the denominator of a fraction. Fractions that do not fit the pattern that you define are displayed as floating point numbers.
ቁጥሩ ተጨማሪ አሀዞች ከያዘ ከ ዴሲማል ምልክት በ ቀኝ በኩል ከ ቦታ ያዢዎቹ ከ በለጠ በ አቀራረብ ውስጥ: ቁጥሩ እንደ ሁኔታው ይጠጋጋል: ቁጥሩ ተጨማሪ አሀዞች ከያዘ ከ ዴሲማል ምልክት በ ግራ በኩል ከ ሶስት ቦታ ያዢዎቹ ከ በለጠ በ አቀራረብ ውስጥ: ጠቅላላ ቁጥሩ ይታያል: የሚቀጥለውን ዝርዝር ይጠቀሙ ለ መመሪያ ቦታ ያዢዎችን ለ መጠቀም እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ የ ቁጥር አቀራረብ ኮድ:
| ቦታ ያዢዎች | መግለጫዎች | 
|---|---|
| # | ተጨማሪ ዜሮዎች አያሳይም | 
| ? | የ ክፍተት ባህሪዎች ማሳያ ከ ተጨማሪ ዜሮዎች ይልቅ | 
| 0 (ዜሮ) | ተጨማሪ ዜሮዎች ማሳያ ቁጥሩ አነስተኛ ቦታ ካለው ከ ዜሮዎች አቀራረብ ውስጥ | 
| የ ቁጥር አቀራረብ | የ አቀራረብ ኮድ | 
|---|---|
| 3456.78 እንደ 3456.8 | ####.# | 
| 9.9 እንደ 9.900 | #.000 | 
| 13 እንደ 13.0 እና 1234.567 እንደ 1234.57 | #.0# | 
| 5.75 እንደ 5 3/4 እና 6.3 እንደ 6 3/10 | # ???/??? | 
| .5 እንደ 0.5 | 0.## | 
| .5 እንደ 0.5 (ከ ሁለት ተጨማሪ ዜሮዎች ጋር በ መጨረሻው ላይ) | 0.??? | 
እንደ እርስዎ ቋንቋ ማሰናጃዎች አይነት ይለያያል: እርስዎ ኮማ መጠቀም ይችላሉ: ነጥብ ወይንም ባዶ ቦታ ሺዎችን ለ መለያያ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ መቀነስ የ ቁጥር መጠን የሚታየውን ያለ ቀሪ አካፋይ ለ 1000.ለ እያንዳንዱ መለያያ: ከ ታች በኩል ያለው ምሳሌ የሚጠቀመው ኮማ ነው ሺዎችን ለ መለያያ:
| የ ቁጥር አቀራረብ | የ አቀራረብ ኮድ | 
|---|---|
| 15000 እንደ 15,000 | #,### | 
| 16000 እንደ 16 | #, | 
ጽሁፍ ለ ማካተት በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ ቁጥሩን በያዘው ክፍል ውስጥ የ ተፈጸመውን: ሁለት የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት (") ከ ጽሁፉ ፊት እና ኋላ ያስገቡ: ወይንም ወደ ኋላ ስላሽ (\) ከ ነጠላ ባህሪ በፊት: ለምሳሌ: ያስገቡ #.# "ሚትሮች" ለማሳየት "3.5 ሚትሮች" ወይንም #.# \ሚ ለማሳየት "3.5 ሚ". እርስዎ ክፍተት የሚጠቀሙ ከሆነ ሺዎች ለ መለያያ: እርስዎ ክፍተት ማስገባት አለብዎት በ ጥቅሶች መካከል ከ ላይ እንዳለው ምሳሌ: #.#" ሚትሮች" ወይንም #.#\ \ሚ ትክክለኛ ውጤት ለማግኘት
ጽሁፍ ለማካተት በ ቁጥር አቀራረብ ውስጥ ወደ ክፍል ውስጥ የሚፈጸም ቁጥሮች የያዘ: በ ድርብ የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት ውስጥ ያድርጉ (" "), እና ከዛ ይጨምሩ ይህን ምልክት (@). ለምሳሌ: ያስገቡ "ጠቅላላ ለ "@ ለማሳየት "ጠቅላላ ለ ታሕሳስ".
To use a character to define the width of a space in a number format, type an underscore (_) followed by the character. The width of the space varies according to the width of the character that you choose. For example, _M creates a wider space than _i.
To fill free space with a given character, use an asterisk (*) followed by this character. For instance:
*\0
will display integer value (0) preceded by as many as needed backslash characters (\) to fill column width. For accounting representation, you may left align currency symbol with a format similar to:
$_-* 0.--;$-* 0.--;$_-* -
ለ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ክፍል ቀለም ለማሰናዳት: ያስገቡ የሚቀጥለውን የ ቀለም ስም በ ስኴር ቅንፎች [ ] ውስጥ:
| CYAN | GREEN | 
| BLACK | BLUE | 
| MAGENTA | RED | 
| WHITE | YELLOW | 
እርስዎ የ ቁጥር አቀራረብ መግለጽ ይችላሉ: እና የሚፈጸመው እርስዎ የ ወሰኑት ሁኔታ ሲሟላ ነው: ሁኔታዎች መከበብ አለባቸው በ ስኴር ቅንፎች [ ] ውስጥ:
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማንኛውንም ጥምረት ለ ቁጥሮች እና ለ <, <=, >, >=, = እና <> አንቀሳቃሾች
ለምሳሌ: እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ የ ተለያዩ ቀለሞች ለ ተለያየ የ አየር ንብረት ዳታ: ያስገቡ:
[BLUE][<0]#.0 "°C";[RED][>30]#.0 "°C";[BLACK]#.0 "°C"
ሁሉም የ አየር ንብረት ከ ዜሮ በታች ሰማያዊ ነው: የ አየር ንብረት በ 0 እና 30 °ሴ መካከል ጥቁር ነው: እና የ አየር ንብረት ከ 30 °ሴ በላይ ቀይ ነው
የ ቁጥር አቀራረብ ለ መግለጽ የ ተለያየ ጽሁፍ የሚጨምር ወደ ቁጥር ውስጥ እንደ ቁጥሩ ሁኔታ አይነት አዎንታዊ: አሉታዊ: ወይንም እኩል ከ ዜሮ ጋር: የሚቀጥለውን አቀራረብ ይጠቀሙ:
"መደመሪያ" 0;"መቀነሻ" 0;"ባዶ" 0
To display numbers as percentages, add the percent sign (%) to the number format.
ሳይንሳዊ ምልክቶች እርስዎን የሚያስችለው በጣም ትልቅ ቁጥሮችን ወይንም በጣም ትንሽ ቁጥሮችን ክፍልፋዮችን በትንሽ ቦታ መጻፍ ነው: ለምሳሌ: በ ሳይንሳዊ ምልክቶች: 650000 የሚጻፈው እንደ 6.5 x 105 እና 0.000065 እንደ 6.5 x 10-5 በ LibreOffice እነዚህ ቁጥሮች የሚጻፉት እንደ 6.5E+5 እና 6.5E-5, በ ትክክል: ለ መፍጠር የ ቁጥር አቀራረብ የሚያሳይ ቁጥሮች ሳይንሳዊ ምልክቶችን ሲጠቀሙ: ያስገቡ የ # ወይንም 0, እና ከዛ ከ እነዚህ አንዱን ኮድ ያስገቡ E-, E+, e- ወይንም e+. ምልክት ከሌለ ከ E ወይንም ከ e, በኋላ አይታይም ለ አዎንታዊ ዋጋ ለ ኤክስፖነንት: የ ሳይንሳዊ ምልክቶች ለማግኘት: ያስገቡ 3 አሀዞች (0 ወይንም #) በ ኢንቲጀር ክፍል: ###.##E+00 ለምሳሌ
ዋጋ ለ መወከል እንደ ክፍልፋይ: አቀራረቡ ሁለት ወይንም ሶስት አካል መያዝ አለበት: ኢንቲጀር በ ምርጫ: አካፋይ እና ተካፋይ: ኢንቲጀር እና አካፋይ ይለያያሉ በ በ ባዶ ወይንም ማንኛውም የ ተጠቀሰ ጽሁፍ: አካፋይ እና ተካፋይ ይለያያሉ በ ስላሽ ባህሪ: እያንዳንዱ አካል ይይዛል መቀላቀያ ለ #, ? እና 0 እንደ ቦታ ያዢዎች
ተካፋይ የሚያሰላው የ ክፍልፋዩን በጣም የ ተጠጋ ዋጋ ለማግኘት ነው: በ ቁጥር ቦታ ያዢዎች አንፃር: ለምሳሌ: ፓይ የሚወከለው እንደ የ 3 16/113 አቀራረብ ነው:
# ?/???
የ ተካፋይ ዋጋ ማስገደድ ይቻላል ለ ዋጋው ቦታ ያዢዎችን ለሚቀይረው: ለምሳሌ: ለማግኘት የ ፓይ ዋጋ እንደ ያለ ቀሪ አካፋይ ለ 1/16ኛ (ይህም ማለት: 50/16), አቀራረብ ይጠቀሙ:
?/16
ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ለ ክፍሎች በ እርስዎ ሰጠረዥነድ ውስጥ የሚወሰነው እንደ ተሰናዳው ቋንቋ ነው በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት: እርስዎ ከ ፈለጉ: የ ገንዘብ ምልክት ማስተካከል ይችላሉ በ ክፍሉ ውስጥ: ለምሳሌ: ያስገቡ #,##0.00 € ለ ማሳየት 4.50 € (ኢዩሮ).
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ቋንቋ ማሰናጃ ለ ገንዘብ በማስገባት የ ቋንቋ ኮድ ለ አገሩ ከ ምልክቱ በኋላ: ለምሳሌ: [$€-407] ይወክላል ኢዩሮ ጀርመን: የ ቋንቋ ኮድ: ለ መመልከት ለ አገር ይምረጡ አገር በ ቋንቋ ዝርዝር ውስጥ በ ቁጥሮች tab ውስጥ በ ክፍሎች አቀራረብ ንግግር ውስጥ
ቀኖች: ወሮች: እና አመቶች: ለማሳየት የሚቀጥለውን የ ቁጥር አቀራረብ ኮዶች ይጠቀሙ
ሁሉም የ አቀራረብ ኮዶች ትርጉም ያለው ውጤት ለ ሁሉም ቋንቋ ላይሰጡ ይችላሉ
| አቀራረብ | የ ኮድ አቀራረብ | 
|---|---|
| ወር እንደ 3 | M | 
| ወር እንደ 03. | MM | 
| ወር እንደ መስከረም-ነሐሴ/ጳጉሜ | MMM | 
| ወር እንደ መስከረም-ነሐሴ/ጳጉሜ | MMMM | 
| የ መጀመሪያ ፊደል የ ወር ስም | MMMMM | 
| ቀን እንደ 2 | D | 
| ቀን እንደ 02 | DD | 
| ቀን እንደ እሑድ-ቅዳሜ | NN or DDD or AAA | 
| ቀን እንደ እሑድ እስከ ቅዳሜ | NNN or DDDD or AAAA | 
| ቀን ተከትሎ ኮማ: እንደ "እሑድ" | NNNN | 
| አመት እንደ 00-99 | YY | 
| አመት እንደ 1900-2078 | YYYY | 
| የ ቀን መቁጠሪያ ሳምንት | WW | 
| በ ሩብ እንደ ሩ1 እስከ ሩ4 | Q | 
| በየ ሩብ እንደ 1ኛ ሩብ እስከ 4ኛ ሩብ |  | 
| ዘመን: አኅጽሮተ ቃል በ ጃፓንኛ ጌንጉ የ ቀን መቁጠሪያ: ነጠላ ባህሪ (የሚቻሉ ዋጋዎች ናቸው: M, T, S, H) | G | 
| ዘመን: አኅጽሮተ ቃል | GG | 
| ዘመን: ሙሉ ስም | GGG | 
| የ አመት ቁጥር በ ዘመን ውስጥ: አጭር አቀራረብ | E | 
| የ አመት ቁጥር በ ዘመን ውስጥ: ረጅም አቀራረብ | EE or R | 
| ዘመን: ሙሉ ስም እና አመት | RR or GGGEE | 
ከ ላይ የ ተዘረዘረው የ አቀራረብ ኮዶች በ እርስዎ የ ቋንቋ እትም ውስጥ ይሰራል በ LibreOffice. ነገር ግን: እርስዎ መቀየር ሲፈልጉ ወደ ሌላ ቋንቋ የ LibreOffice እርስዎ ማወቅ አለብዎት የ አቀራረብ ኮዶች በ ሌላ ቋንቋ ውስጥ የሚጠቀሙትን
ለምሳል: የ እርስዎ ሶፍትዌር የ ተሰናዳው ለ እንግሊዝኛ ቋንቋ ከሆነ: እና እርስዎ አቀራረቡን የ አመት ወደ አራት አሀዝ መቀየር ከ ፈለጉ: ያስገቡ YYYY እንደ አቀራረብ ኮድ: እርስዎ ሲቀይሩ ወደ ጀርመን ቋንቋ መጠቀም አለብዎት JJJJ በምትኩ: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ዝርዝር ልዩነቱን ያሳያል
| ቋንቋ | አመት | ወር | ቀን | ሰአት | የ ሳምንቱ ቀን | ዘመን | 
|---|---|---|---|---|---|---|
| English - en እና ሁሉም ያል ተዘረዘሩ ቋንቋዎች | Y | M | D | H | A | G | 
| German - de | J | T | ||||
| Netherlands - nl | J | U | ||||
| French - fr | A | J | O | |||
| Italian - it | A | G | O | X | ||
| Portuguese - pt | A | O | ||||
| Spanish - es | A | O | ||||
| Danish - da | T | |||||
| Norwegian - no, nb, nn | T | |||||
| Swedish - sv | T | |||||
| Finnish - fi | V | K | P | T | 
በ ክፍል ውስጥ ቀን ለ ማስገባት: ይጠቀሙ የ Gregorian ቀን መቁጠሪያ አቀራረብ: ለምሳሌ: በ English ቋንቋ: ይጠቀሙ 1/2/2002 ለ Jan 2, 2002.
All date formats are dependent on the locale that is set in - Languages and Locales - General. For example, if your locale is set to 'Japanese', then the Gengou calendar is used. The default date format in LibreOffice uses the Gregorian Calendar.
የ ቀን መቁጠሪያ አቀራረብ ለ መወሰን ነፃ የሆነ ከ ቋንቋ: ማሻሻያ ይጨምሩ ከ ቀን አቀራረብ በፊት: ለምሳሌ: የ ቀን አቀራረብ ለማሳየት የ ጅዊሽ ቀን መቁጠሪያ አቀራረብ በ ምንም-የ ኢትዮጵያ ቋንቋ ባልሆነ ውስጥ: ያስገቡ: [~ጅዊሽ]ቀቀ/ወወ/አአአአ
የ ተወሰነው ቀን መቁጠሪያ ተልኳል ወደ MS-Excel በ መጠቀም extended LCID. Extended LCID መጠቀም ይችላሉ ለ ሀረግ አቀራረብ: ወደ ቀን መቁጠሪያ ማሻሻያ ይቀየራል የሚደገፍ ከሆነ: ይህን ይመልከቱ Extended LCID ክፍል ከ ታች በኩል
| ማሻሻያ | ቀን መቁጠሪያ | 
|---|---|
| [~buddhist] | የ ታዪ ቡድሂስት የ ቀን መቁጠሪያ | 
| [~gengou] | ጃፓኒስ ግኔጉ የ ቀን መቁጠሪያ | 
| [~gregorian] | የ ግሪጎሪያን የ ቀን መቁጠሪያ | 
| [~ሀንጃ] ወይንም [~ሀንጃ_ዮኢል] | የ ኮሪያን የ ቀን መቁጠሪያ | 
| [~hijri] | አረብኛ የ እስልምና የ ቀን መቁጠሪያ | 
| [~jewish] | የ ጅዊሽ የ ቀን መቁጠሪያ | 
| [~ROC] | የ ሪፐብሊክ ቻይና የ ቀን መቁጠሪያ | 
To display hours, minutes and seconds use the following number format codes:
| አቀራረብ | የ ኮድ አቀራረብ | 
|---|---|
| ሰአቶች እንደ 0-23 | H | 
| ሰአቶች እንደ 00-23 | HH | 
| ሰአቶች እንደ 00 እስከ 23 በላይ | [HH] | 
| ደቂቃዎች እንደ 0-59 | M | 
| ደቂቃዎች እንደ 00-59 | MM | 
| ደቂቃዎች እንደ 00 እስከ 59 በላይ | [MM] | 
| ሰከንዶች እንደ 0-59 | S | 
| ሰከንዶች እንደ 00-59 | SS | 
| ሰከንዶች እንደ 00 እስከ 59 በላይ | [SS] | 
ሰከንዶችን እንደ ክፍልፋይ ለማሳየት: ይጨምሩ የ ዴሲማል ምልክት በ እርስዎ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ውስጥ: ለምሳሌ: ያስገቡ ሰሰ:ደደ:ሰሰ.00 ሰአት ለማሳየት እንደ "01:02:03.45".
የ ደቂቃ ጊዜ አቀራረብ ደ እና ወወ በ ጥምረት መጠቀም አለብዎት በ ሰአት ወይንም ሰከንድ ጊዜ አቀራረብ ውስጥ: እንዳይምታታ ከ ወር: ቀን: አቀራረብ ጋር
ሰአት ከ ገባ በዚህ ፎርም 02:03.45 ወይንም 01:02:03.45 ወይንም 25:01:02, የሚቀጥለው አቀራረብ ይፈጸማል ሌላ የ ሰአት አቀራረብ ካልተገለጸ: ደደ:ሰሰ.00 ወይንም [ሰሰ]:ደደ:ሰሰ.00 ወይንም [ሰሰ]:ደደ:ሰሰ
The time can be suffixed with AM/PM to have hours in 0-12 AM/PM format.
To display numbers using native number characters, use a [NatNum1], [NatNum2], ..., [NatNum11] modifier at the beginning of a number format codes.
To spell out numbers in various number, currency and date formats, use a [NatNum12] modifier with the chosen arguments at the beginning of a number format code. See NatNum12 section below.
የ [ተፈጥሮ ቁጥር1] ማሻሻያ ሁልጊዜ የሚጠቀመው አንድ በ አንድ ባህሪ ካርታ ነው: ቁጥር ለ መቀየር ወደ ሀረግ የሚመሳሰል ከ ተፈጥሮ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ጋር ለ ተመሳሳዩ ቋንቋ: ለላው ማሻሻያ የሚፈጥረው የ ተለየ ውጤት ነው: ከ ተጠቀሙበት በ ሌላ ቋንቋ ውስጥ: ቋንቋ እና አካባቢ የ አቀራረብ ኮዱ የ ተገለጸለት ወይንም ማሻሻያ እንደ [$-yyy] የ ቁጥር ማሻሻያ የሚከተል: ለዚህ ሁኔታ: yyy is the hexadecimal MS-LCID እንዲሁም መጠቀም ይቻላል ለ ገንዘብ አቀራረብ ኮዶች: ለምሳሌ: ለማሳየት ቁጥር በ መጠቀም Japanese short Kanji ባህሪዎች በ English US locale, ይህን የ ቁጥር አቀራረብ ኮድ ይጠቀሙ:
[NatNum1][$-411]0
በሚቀጥለው ዝርዝር ውስጥ የ Microsoft Excel [DBNumX] ማሻሻያ ተስማሚ የሆነው ለ LibreOffice [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያ ይታያል: እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም ይችላሉ የ [DBNumX] ማሻሻያ በምትኩ ከ [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያ ለ እርስዎ ቋንቋ: በሚቻል ጊዜ LibreOffice የ ውስጥ ካርታዎች [DBNumX] ማሻሻያ ወደ [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያዎች
ቀኖች ማሳያ በ መጠቀም የ [የ ተፈጥሮ ቁጥር] ማሻሻያዎች የ ተለየ ውጤት ይኖራቸዋል ሌሎች አይነት ከ ማሳየት ይልቅ: እነዚህ ውጤቶች ይታያሉ በ 'ቀን መቁጠሪያ ': ለምሳሌ: 'ቀን መቁጠሪያ: 1/4/4' የሚያሳየው አመት በ መጠቀም [የ ተፈጥሮ ቁጥር1] ማሻሻያ: ቀን እና ወር የሚታዩት በ መጠቀም [የ ተፈጥሮ ቁጥር4] ማሻሻያ ከሆነ 'ቀን መቁጠሪያ' አልተገለጸም: የ ቀን አቀራረብ ለ ተወሰነ ማሻሻያ የ ተደገፈ አይደለም
[NatNum0]
ለ መቀየር ይሞክሩ ማንኛውንም የ ቁጥር ሀረግ ወደ አስኪ አረብኛ አሀዝ: ቀደም ብሎ አስኪ: ከ ነበረ እንደ ነበር ይቆያል አስኪ
[NatNum1]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | የ ቻይንኛ የ ታችኛው ጉዳይ ባህሪዎች | CAL: 1/7/7 [DBNum1] | |
| ጃፓንኛ | አጭር የ ካንጂ ባህሪዎች | [DBNum1] | CAL: 1/4/4 [DBNum1] | 
| ኮሪያኛ | የ ኮሪያን የ ታችኛው ጉዳይ ባህሪዎች | [DBNum1] | CAL: 1/7/7 [DBNum1] | 
| ሂብሩ | የ ሂብሩ ባህሪዎች | ||
| አረብኛ | የ አረብኛ-ኢንዲክ ባህሪዎች | ||
| ታይኛ | የ ታዪ ባህሪዎች | ||
| ሒንዲኛ | የ ኢንዲክ-ዴቫንጋሪ ባህሪዎች | ||
| ኦዲያ | ኦዲያ (ኦሪያ) ባህሪዎች | ||
| ማራቲ | የ ኢንዲክ-ዴቫንጋሪ ባህሪዎች | ||
| ቤንጋሊ | የ ቤንጋሊ ባህሪዎች | ||
| ፑንጃቢ | ፑንጃቢ (ጉሩሙኪ) ባህሪዎች | ||
| ጉጃራቲ | የ ጉጃራቲ ባህሪዎች | ||
| ታሚል | የ ታሚል ባህሪዎች | ||
| ቴሉጉ | የ ቴሉጉ ባህሪዎች | ||
| ካንናዳ | የ ካንናዳ ባህሪዎች | ||
| ማላያላም | የ ማላያላም ባህሪዎች | ||
| ላኦ | የ ላኦ ባህሪዎች | ||
| ቲቤትኛ | የ ቲቤትኛ ባህሪዎች | ||
| ቡርሜሴ | የ ቡርሜሴ (ማይናማር) ባህሪዎች | ||
| ከሜር | ከሜር (ካምቦዲያን) ባህሪዎች | ||
| ሞንጎሊያን | የ ሞንጎሊያን ባህሪዎች | ||
| ኔፓሊ | ኢንዲክ-ዴቫንጋሪ ባህሪዎች | ||
| ድዞንግካ | ቲቤታን ባህሪዎች | ||
| ፋርሲ | የ ምስራቅ አረብኛ-ኢንዲክ ባህሪዎች | ||
| ቸርች ስላቪክ | ሲሪሊክ ባህሪዎች | 
[NatNum2]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | የ ቻይንኛ የ ላይኛው ጉዳይ ባህሪዎች | CAL 2/8/8 [DBNum2] | |
| ጃፓንኛ | ባህላዊ የ ካንጂ ባህሪዎች | CAL 2/5/5 [DBNum2] | |
| ኮሪያንኛ | የ ኮሪያን የ ላይኛው ጉዳይ ባህሪዎች | [DBNum2] | CAL 2/8/8 [DBNum2] | 
| ሂብሩ | የ ሂብሩ ቁጥር መስጫ | 
[NatNum3]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | ሙሉ ስፋት የ አረብኛ አሀዝ | CAL: 3/3/3 [DBNum3] | |
| ጃፓንኛ | ሙሉ ስፋት የ አረብኛ አሀዝ | CAL: 3/3/3 [DBNum3] | |
| ኮሪያንኛ | ሙሉ ስፋት የ አረብኛ አሀዝ | [DBNum3] | CAL: 3/3/3 [DBNum3] | 
[NatNum4]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ | [DBNum1] | |
| ጃፓንኛ | ዘመናዊ ረጅም የ ካንጂ ጽሁፍ | [DBNum2] | |
| ኮሪያንኛ | መደበኛ ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ | 
[NatNum5]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | የ ቻይንኛ የ ላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ | [DBNum2] | |
| ጃፓንኛ | ባህላዊ ረጅም ካንጂ ጽሁፍ | [DBNum3] | |
| ኮሪያንኛ | መደበኛ የላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ | 
[NatNum6]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | ሙሉ ስፋት ጽሁፍ | [DBNum3] | |
| ጃፓንኛ | ሙሉ ስፋት ጽሁፍ | ||
| ኮሪያኛ | ሙሉ ስፋት የ ጽሁፍ | 
[NatNum7]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | አጭር ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ | ||
| ጃፓንኛ | ዘመናዊ አጭር የ ካንጂ ጽሁፍ | ||
| ኮሪያኛ | ያልተዛመደ የ ዝቅተኛ ጉዳይ ጽሁፍ | 
[NatNum8]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ቻይንኛ | አጭር የላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ | ||
| ጃፓንኛ | ባህላዊ አጭር የ ካንጂ ጽሁፍ | [DBNum4] | |
| ኮሪያኛ | ያልተዛመደ የ ላይኛው ጉዳይ ጽሁፍ | 
[NatNum9]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ኮሪያንኛ | የ ሀንጉል ባህሪዎች | 
[NatNum10]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ኮሪያኛ | የ ተዛመደ የ ሀንጉል ጽሁፍ | [DBNum4] | CAL 9/11/11 [DBNum4] | 
[NatNum11]
| ጽሁፍ ወደ ሌላ ቋንቋ መቀየሪያ | ዋናው የ ቁጥር ባህሪዎች | DBNumX | የ ቀን አቀራረብ | 
|---|---|---|---|
| ኮሪያኛ | ያልተዛመደ የ ሀንጉል ጽሁፍ | 
ተስማሚ ከሆነ: የ ቋንቋው ቁጥር እና ቀን መቁጠሪያ ይላካሉ ወደ MS-Excel የ ተስፋፋ LCID. በ መጠቀም: የ ተስፋፋ LCID እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ለ ሀረግ አቀራረብ ከ ተፈጥሮ ቁጥር መቀየሪያ ይልቅ
የ ተስፋፋ LCID የሚይዘው 8 ሄክሳ ዴሲማል ዲጂት ነው: [$-NNCCLLLL] ከ 2 መጀመሪያ ዲጂት ጋር NN ለ ቋንቋው ቁጥር: CC ለ ቀን መቁጠሪያ እና LLLL ለ LCID ኮድ: ለምሳሌ: [$-0D0741E] ይቀየራል ወደ [የ ተፈጥሮ ቁጥር1][$-41E][~ቡዲሂስት]:: የ ታዪ ቁጥር (0D) ከ ቡዲሂስት ቀን መቁጠሪያ ጋር (07) በ ታዪ ቋንቋ ውስጥ (041E).
የ ቋንቋው ቁጥር
የ መጀመሪያው ሁለት ዲጂት NN የሚወክለው የ ቋንቋውን ቁጥር ነው:
| NN | ቁጥር | አቀራረብ | ተስማሚ LCID | 
|---|---|---|---|
| 01 | አረቢኛ | 1234567890 | ሁሉንም | 
| 02 | የ ምስራቅ አረብኛ | ١٢٣٤٥٦٧٨٩٠ | 401 1401, 3c01, 0c01, 801, 2c01, 3401, 3001, 1001, 1801, 2001, 4001, 2801, 1c01, 3801, 2401 | 
| 03 | ፐርሺያን | ۱۲۳۴۵۶۷۸۹۰ | 429 | 
| 04 | ዴቫናጋሪ | १२३४५६७८९० | 439 44E, 461, 861 | 
| 05 | ቤንጋሊ | ১২৩৪৫৬৭৮৯০ | 445 845 | 
| 06 | ፑንጃቢ | ੧੨੩੪੫੬੭੮੯੦ | 446 | 
| 07 | ጉጃራቲ | ૧૨૩૪૫૬૭૮૯૦ | 447 | 
| 08 | ኦሪያ | ୧୨୩୪୫୬୭୮୯୦ | 448 | 
| 09 | ታሚል | ௧௨௩௪௫௬௭௮௯0 | 449 849 | 
| 0A | ተሉጉ | ౧౨౩౪౫౬౭౮౯౦ | 44A | 
| 0B | ካንናዳ | ೧೨೩೪೫೬೭೮೯೦ | 44B | 
| 0C | ማላያላም | ൧൨൩൪൫൬൭൮൯൦ | 44C | 
| 0D | ታይ | ๑๒๓๔๕๖๗๘๙๐ | 41E | 
| 0E | ላኦ | ໑໒໓໔໕໖໗໘໙໐ | 454 | 
| 0F | ቲቤታን | ༡༢༣༤༥༦༧༨༩༠ | 851 | 
| 10 | በርሚስ | ၁၂၃၄၅၆၇၈၉၀ | 455 | 
| 11 | አማርኛ | ፩፪፫፬፭፮፯፰፱0 | 473 873 | 
| 12 | ከሜር | ១២៣៤៥៦៧៨៩០ | 453 | 
| 13 | ሞንጎሊያን | ᠑᠒᠓᠔᠕᠖᠗᠘᠙᠐ | C50 850 | 
| 1B | ጃፓኒስ | 一二三四五六七八九〇 | 411 | 
| 1C | (ገንዘብ) | 壱弐参四伍六七八九〇 | |
| 1D | (ሙሉ ስፋት አረብኛ) | 1234567890 | |
| 1E | ቀላል - ቻይንኛ | 一二三四五六七八九○ | 804 1004, 7804 | 
| 1F | (ገንዘብ) | 壹贰叁肆伍陆柒捌玖零 | |
| 20 | (ሙሉ ስፋት አረብኛ) | 1234567890 | |
| 21 | ባሕላዊ - ቻይንኛ | 一二三四五六七八九○ | C04 1404 | 
| 22 | (ገንዘብ) | 壹貳參肆伍陸柒捌玖零 | |
| 23 | (ሙሉ ስፋት አረብኛ) | 1234567890 | |
| 24 | ኮሪያን | 一二三四五六七八九0 | 812 | 
| 25 | (ገንዘብ) | 壹貳參四伍六七八九零 | |
| 26 | (ሙሉ ስፋት አረብኛ) | 1234567890 | |
| 27 | ኮሪያን - ሀንጉል | 일이삼사오육칠팔구영 | 
ቀን መቁጠሪያ
የሚቀጥለው ሁለት ዲጂት CC ለ ቀን መቁጠሪያ ኮድ ነው: እያንዳንዱ ቀን መቁጠሪያ ዋጋ የሚኖረው ለ አንዳንድ LCID. ነው
| CC | ቀን መቁጠሪያ | ለምሳሌ (አአአአ-ወወ-ቀቀ) | የ ተደገፈ LCID | 
|---|---|---|---|
| 00 | ግሪጎሪያን | 2016-08-31 | ሁሉንም | 
| 03 | ጌንጉ | 28-08-31 | 411 (ጃፓኒስ) | 
| 05 | ያልታወቀ | 4349-08-31 | ያልተደገፈ | 
| 06 ወይንም 17 | ሂጂሪ | 1437-11-28 | 401 (አረብኛ - ሳውዲ አረቢያ), 1401 (አረብኛ - አልጄሪያ), 3c01 (አረብኛ - ባህሬይን), 0c01 (አረብኛ - ኢጂፕት), 801 (አረብኛ - ኢራቅ), 2c01 (አረብኛ - ጆርዳን), 3401 (አረብኛ - ክዌት), 3001 (አረብኛ - ሊባነን), 1001 (አረብኛ - ሊቢያ), 1801 (አረብኛ - ሞሮኮ), 2001 (አረብኛ - ኦማን), 4001 (አረብኛ - ካታር), 2801 (አረብኛ - ሲሪያ), 1c01 (አረብኛ - ቱኒሺያ), 3801 (አረብኛ - U.A.E.), 2401 (አረብኛ - የመን) እና 429 (ፋርሲ) | 
| 07 | ቡድሂስት | 2559-08-31 | 454 (ላኦ), 41E (ታኢ) | 
| 08 | ጂዊሽ | 5776-05-27 | 40D (ሂብሩ) | 
| 10 | ሕንድ | 1938-06-09 | ያልተደገፈ | 
| 0E, 0F, 11, 12 ወይንም 13 | ያልታወቀ | 2016-07-29 | ያልተደገፈ | 
| ያልተደገፈ | ሀንጃ | 412 (ኮሪያን) | |
| ያልተደገፈ | ROC ክብ | 0105-08-31 | 404 (ቻይና - ታይዋን) | 
To spell out numbers in various number, currency and date formats, use a [NatNum12] modifier with the chosen arguments at the beginning of a number format code.
መደበኛ የ ተፈጥሮ ቁጥር አቀራረብ ምሳሌዎች
| የ ኮዶች አቀራረብ | መግለጫዎች | 
|---|---|
| [የ ተፈጥሮ ቁጥር 12] | Spell out as cardinal number: 1 → one | 
| [NatNum12 ordinal] | Spell out as ordinal number: 1 → first | 
| [NatNum12 ordinal-number] | Spell out as ordinal indicator: 1 → 1st | 
| [ተ ተፈጥሮ ቁጥር 12 አቢይ] | Spell out with capitalization, as cardinal number: 1 → One | 
| [NatNum12 upper ordinal] | Spell out in upper case, as ordinal number: 1 → FIRST | 
| [የ ተፈጥሮ ቁጥር 12 አርእስት] | Spell out in title case, as cardinal number: 101 → Hundred One | 
| [የ ተፈጥሮ ቁጥር 12 USD] | Spell out as a money amount of a given currency specified by 3-letter ISO code: 1 → one U.S. dollar | 
| [NatNum12 D=ordinal-number]D" of "MMMM | Spell out as a date in format "1st of May" | 
| [NatNum12 YYYY=title year,D=capitalize ordinal]D" of "MMMM, YYYY | Spell out as a date in format "First of May, Nineteen Ninety-nine" | 
| [NatNum12 MMM=upper]MMM-DD | Display upper case abbreviated month name in format "JAN-01" | 
| [NatNum12 MMMM=lower]MMMM | Display lower case month name in format "january" | 
Other possible arguments: "money" before 3-letter currency codes, for example [NatNum12 capitalize money USD]0.00 will format number "1.99" as "One and 99/100 U.S. Dollars".
If the value is outside the limits for the selected format the following error code is shown:
#FMT