LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመዘገቡ የ ዳታቤዝ ዝርዝሮች በ LibreOffice እና የ ዳታቤዝ ይዞታዎችን ማስተዳደር ያስችሎታል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Menu View - Data Sources.
Choose References - Data Sources.
On the Tools menu of the Tools tab, choose Data Sources.
የ ዳታ ምንጮች
CommandCtrl + Shift + F4
ዳታቤዝ ባጠቃላይ
የ ዳታ ምንጮች ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው የ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም የ ሰንጠረዥ ሰነድ ሲከፍቱ ነው
እርስዎ ሜዳዎች ማስገባት ይችላሉ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: ወደ እርስዎ ፋይል ወይንም ፎርሞች መፍጠር ይችላሉ ዳታቤዝ ጋር መድረስ የሚችሉ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
የ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ
መጎተቻ-እና-መጣያ ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ
ፎርሞች
Please support us!