ተንሳፋፊ ክፈፍ ማስገቢያ

ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

On the Insert bar, click

Icon Floating frame

ተንሳፋፊ ክፈፍ


note

እርስዎ መፍጠር ከ ፈለጉ የ HTML ገጾች ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቀሙ: ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ እና ከዛ ይምረጡ የ "MS Internet Explorer" ምርጫ: ተንሳፋፊ ክፈፎች ይታያል በ <IFRAME> እና </IFRAME> tags.


Please support us!