Insert OLE Object

Inserts an OLE object into the current document. The OLE object is inserted as a link or an embedded object.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Insert - OLE Object - OLE Object.

From the tabbed interface:

Choose Insert - Insert OLE Object.

From toolbars:

Icon OLE object

የ OLE እቃ


note

You cannot use the clipboard or drag and drop to move OLE objects to other files.


ባዶ እና ንቁ ያልሆኑ የ OLE እቃዎች ግልጽ ናቸው

አዲስ መፍጠሪያ

እርስዎ የመረጡትን እቃ መሰረት ባደረገ አዲስ የ OLE እቃ መፍጠሪያ

የ እቃው አይነት

መፍጠር የሚፈልጉትን የ ሰነድ አይነት ይምረጡ

ከ ፋይል ውስጥ መፍጠሪያ

ከ ነበረው ፋይል ውስጥ የ OLE እቃ መፍጠሪያ

ፋይል

ይምረጡ ፋይል ማስገባት የሚፈልጉትን እንደ የ OLE እቃ

ፋይል

Enter the name of the file that you want to link or embed, or click Search to locate the file.

መፈለጊያ...

ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይል ፈልገው ያግኙ: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ

ወደ ፋይል አገናኝ

ይህን ምልክት ማድረጊያ ያስችሉ ለ ማስገባት የ OLE እቃ እንደ አገናኝ ወደ ዋናው ፋይል: ይህን ምልክት ማድረጊያ ካላስቻሉ የ OLE እቃ ይጣበቃል ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

Please support us!