እቃ መደርደሪያ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር የተደበቁ የ እቃ መደርደሪያዎች ለማሳየት እና ለመደበቅ የ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ምልክቶች እና ምርጫዎች እርስዎን የሚያስችለው መድረስ ነው ወደ LibreOffice ትእዛዞች

ማስተካከያ

ምልክቶች ለመጨመር: ለማረም እና ለማስወገድ ንግግር መክፈቻ

እንደነበር መመለሻ

ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - እንደ ነበር መመለሻ እቃ መደርደሪያውን እንደ ነበር ለመመለስ ወደ ነባር ይዞታቸው: አንዳንድ እቃ መደርደሪያ ራሱ በራሱ ይታያል እንደ አገባቡ አይነት

Please support us!