LibreOffice 24.8 እርዳታ
You can change or break each link to external files in the current document. You can also update the content of the current file to the most recently saved version of linked external file. This command does not apply to hyperlinks, and is not available if the current document does not contain links to other files.
This command can be used with external file links to
images and OLE objects (when inserted with a link to an external file).Lists the path to the source file. If the path defines a DDE link, relative paths must be preceded with "file:".
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አገናኝ ላይ ከ ዝርዝር ውስጥ የ ፋይል ንግግር ለ መክፈት እርስዎ ሌላ እቃ መምረጥ የሚችሉበት ለዚህ አገናኝ
የ መተግበሪያ ዝርዝር (የሚታወቅ ከሆነ) መጨረሻ የ ተቀመጠው የ ፋይል ምንጭ
የ ፋይል ዝርዝር: እንደ ንድፍ: የ ፋይል ምንጭ
ስለ ፋይሉ ምንጭ ተጨማሪ መረጃ ይሰጣል
ራሱ በራሱ የ አገናኝ ይዞታዎችን ማሻሻያ እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ: ማንኛውም ለውጥ በ ፋይሉ ምንጭ ውስጥ የተደረገ ይታያል ፋይሉን በያዘው አገናኝ ውስጥ: የ ተገናኙ የ ንድፍ ፋይሎች ማሻሻል የሚቻለው በ እጅ ነው ይህ ምርጫ ዝግጁ አይደለም ለ ተገናኙ የ ንድፍ ፋይሎች
የ ራሱ በራሱ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ DDE አገናኞች ነወ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ DDE አገናኝ ከ ፋይል ላይ ይዞታውን ኮፒ በማድረግ እና በ መለጠፍ በ መምረጥ ማረሚያ - መለጠፊያ የ ተለየ እና ከዛ ይምረጡ የ አገናኝ ሳጥን: እንደ የ DDE ጽሁፍን መሰረት ያደረገ አገናኝ ነው: የሚታየው ዴሲማል ብቻ ኮፒ ይደረጋል ወደ ኢላማው ወረቀት
Only updates the link when you click the Update button.
የ ተመረጠውን አገናኝ ፋይል ምንጭ መቀየሪያ
አገናኝ መስበሪያ በ ፋይሉ ምንጭ እና በ አሁኑ ሰነድ መካከል ያለውን: በ ቅርብ ጊዜ የ ተሻሻሉ የ ፋይል ምንጭ ይዞታዎች ይቀመጣሉ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
የ ተመረጠውን አገናኝ ማሻሻያ በ ቅርብ የ ተቀመጠው እትም አገናኝ ፋይል ይታያል በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ አገናኝ የያዘ: አገናኙን እንዲያሻሽሉ ይጠየቃሉ: እንደ ሁኔታው እንደ አገናኙ ፋይል እንደ ተቀመጠበት: የ ማሻሻል ሂደት ትንሽ ጊዜ ይወስዳል ለ መጨረስ
እርስዎ እየጫኑ ከሆነ ፋይል የያዘ DDE አገናኞች: እርስዎ ወዲያውኑ ይጠየቃሉ አገናኙን እንዲያሻሽሉ: ማሻሻያውን መከልከል ይችላሉ እርስዎ ግንኙነት መፍጠር ካልፈለጉ ከ DDE ሰርቨር ጋር
Links to remote locations can be constructed that transmit local data to the remote server. Decline the prompt to update if you do not trust the document.