LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ተወሰነ የ ጽሁፍ አቀራረብ ገጽታዎች መፈለጊያ: እንደ ፊደል አይነቶች: የ ፊደል ተጽእኖዎች: እና የ ጽሁፍ ፍሰት ባህሪዎች
የ መፈለጊያ መመዘኛ ደንብ ለ ባህሪዎች ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ
እርስዎ መግለጽ የለብዎትም ጽሁፍ መፈለጊያ በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እርስዎ አቀራረብ በሚፈልጉ እና በሚቀይሩ ጊዜ
ለ መግለጽ የ መቀየሪያ አቀራረብ: ይጫኑ በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ የ አቀራረብ ቁልፍ
ይጠቀሙ የ ጽሁፍ አቀራረብ (መፈለጊያ) ወይንም የ ጽሁፍ አቀራረብ (መቀየሪያ) የ እርስዎን መፈለጊያ መመዘኛ አቀራረብ ለ መወሰን: እነዚህ ንግግሮች የሚከተለውን የ tab ገጾች ይዘዋል: