LibreOffice 24.8 እርዳታ
መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታ ማስገቢያ: እና የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም እቃዎች መቀየሪያ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ በሚለጥፉ ጊዜ የ ክፍሎች መጠን ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ: ውጤቱ እንደ አሁኑ ምርጫ ይለያያል: አንድ ክፍል ብቻ ከ ተመረጠ: የ ክፍሉ መጠን ይለጠፋል ከዛ ክፍል ጀምሮ: እርስዎ ምልክት ካደረጉ የ ክፍል መጠን ከ ክፍሉ መጠን በላይ የ ሰፋ በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ: የ ክፍሉ መጠን ይለጠፋል በ ተከታታይ የ ተመረጠውን ክፍል መጠን ለ መሙላት
When copying a cell or a range in LibreOffice Calc the selection is marked with blinking dashes around the range (the "marching ants") to indicate what was being selected during the clipboard operation.
የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎችን ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ መለጠፍ ሁለት ዘዴዎች አሉ:
Using CommandCtrl+V shortcut, the Paste icon in the toolbar or choose Edit - Paste: The contents of the clipboard is pasted in the target location and the clipboard keeps the contents for more paste operations. The copied selection mark stays active.
Using Enter key: the clipboard contents is pasted once and cleared. No further paste is possible with the clipboard contents. The copied selection mark is disabled.
To deactivate the copied selection mark press the Esc key. The clipboard contents is not cleared.
LibreOffice also supports the clipboard under Unix; however, you must use the LibreOffice commands, such as Ctrl+C.