ማተሚያ ማሰናጃ

Select the default printer for the current document and change printing options.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose File - Printer Settings.

From toolbars:

Icon Printer Settings

Printer Settings


note

እርስዎ ጥቂት መዘግየት ሊያጋጥሞት ይችላል ነባር ማተሚያውን በሚቀይሩ ጊዜ ለ ሰነዱ የያዘ የ ተጣበቀ የ LibreOffice OLE እቃዎች


ማተሚያ

ለ ተመረጠው ማተሚያ የሚፈጸመው ዝርዝር መረጃ

ዝርዝሩ ባዶ ከሆነ: እርስዎ ነባር ማተሚያ መግጠም አለብዎት ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት: ለ እርዳታ በ መስመር ላይ ያመሳክሩ: ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ትእዛዞች እንዴት እንደሚገጥሙ እና ነባር ማተሚያ እንዴት እንደሚያሰናዱ

ስም

በ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ላይ የ ተገጠሙ ማተሚያ ዝርዝር ያሳያል: ነባር ማተሚያውን ለ መቀየር: ይምረጡ የ ማተሚያ ስም ከ ዝርዝር ውስጥ

ሁኔታው

ለ ተመረጠው ማተሚያ የ አሁኑን ሁኔታ መግለጫ

አይነት

እርስዎ የ መረጡትን ማተሚያ አይነት ማሳያ

አካባቢ

ለ ተመረጠው ማተሚያ port ማሳያ

አስተያየቶች

ለ ማተሚያው ተጨማሪ መረጃ ማሳያ

ባህሪዎች

ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት ለ አሁኑ ሰነድ የ ማተሚያ ማሰናጃ ይቀይራል

warning

Ensure that the Landscape or Portrait layout option set in the Printer Properties dialog matches the page format that you set by choosing .


ምርጫዎች

መክፈቻ የ ማተሚያ ምርጫዎች ንግግር እርስዎ በላዩ ላይ የሚጽፉበት አለም አቀፍ የ ማተሚያ ምርጫ ማሰናጃ በ - LibreOffice - ማተሚያ ክፍል ለ አሁኑ ሰነድ

warning

ምርጫዎች ቁልፍ ዝግጁ የሚሆነው ለ LibreOffice መጻፊያ እና ሰንጠረዥ ነው


Please support us!