LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን ፋይል ባህሪዎች ማሳያ: እንደ ስታስቲክስ የ ቃላት ቆጠራ እና ፋይሉ የተፈጠረበትን ቀን የመሳሰሉ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose File - Properties.
Document Properties
የ ባህሪዎች ንግግር የያዛቸው የሚከተሉትን tab ገጾች ነው:
ስለ አሁኑ ፋይል መሰረታዊ መረጃ ይዟል
ስለ ሰነዱ መግለጫ መረጃ ይዟል
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ መረጃ ሜዳዎች ማስተካከያ መመደብ ያስችሎታል
ለ አሁኑ ሰነድ የ መግቢያ ቃል ምርጫ ማሰናጃ
ለ አሁን ፋይል ስታትስቲክስ ማሳያ
Embed document fonts in the current file.
Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.
እንደ እርስዎ ፋይሉ ጋር የ መድረስ ፍቃድ: እርስዎ ሁሉንም tabs ማየት አይችሉም ይሆናል: በ ባህሪዎች ንግግር ውስጥ
Please support us!