LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ግል ግኑኙነት መረጃዎችን ይዟል ለ ንግድ ካርዶች: የ ንግድ ካርዶች እቅድ የሚምመረጡት ከ ንግድ ካርዶች tab ውስጥ ነው
በ እርስዎ የ ንግድ ካርድ ላይ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ግንኙነት መረጃ ያስገቡ: ይህን መረጃ ማረም ወይንም ማሻሻል ይችላሉ በመምረጥ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ
ስም ያስገቡ እንደ ሁለተኛ ግንኙነት ማስገባት የሚፈልጉትን
የ አባት ስም ያስገቡ እንደ ሁለተኛ ግንኙነት ማስገባት የሚፈልጉትን
መነሻ ስም ያስገቡ እንደ ሁለተኛ ግንኙነት ማስገባት የሚፈልጉትን
የሞያዎትን ስም ያስገቡ
የ ቤት ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
የ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ.
የ ድህረ ገጽ አድራሻዎን ያስገቡ ለኢንተርኔት