LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ባጠቃላይ tab ገጽ ዝርዝር ለ አሁኑ ገጽታ የ ባጠቃላይ ባህሪዎች ነው
የ ገጽታ ስም ማሳያ ምንም ስም ካልተመደበ እርስዎ አዲስ ስም መጻፍ ይችላሉ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
የ እቃውን አይነት መወሰኛ
የ እቃውን ሙሉ መንገድ መወሰኛ
Please support us!