LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ምርጫ መወሰን ይችላሉ: እንደ መሰረታዊ ፊደል: የ ቋንቋ ባህሪ ማሰናጃ ወይንም መጨረሻ: ይመጡ እና ይላካሉ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ንግግሩ ይታያል እርስዎ በሚጭኑ ጊዜ ASCII ፋይል በ ማጣሪያ: "Text Encoded" ወይንም እርስዎ ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ ለ መጀመሪያ ጊዜ: ወይንም እርስዎ "ማስቀመጫ እንደ" በ ሌላ ስም
ለ እርስዎ የ ፋይል ማምጫ ወይንም መላኪያ ማሰናጃ መወሰኛ: እርስዎ በሚልኩ ጊዜ: ባህሪ ማሰናጃ ብቻ እና የ አንቀጽ መጨረሻ መግለጽ ይቻላል
የ ባህሪ ማሰናጃ መግለጫ ለ ፋይል ማምጫ ወይንም መላኪያ
For Unicode character set only, a byte order mark (BOM) is a sequence of bytes used to indicate Unicode encoding of a text file. The presence of the UTF-8 BOM is optional and may cause problems with some software, especially legacy software not designed to handle UTF-8.
ነባር ፊደል በ ማሰናዳት: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ጽሁፍ የሚታይበትን በ ተወሰነ ፊደል ውስጥ: ነባር ፊደል መምረጥ የሚቻለው በሚያመጡ ጊዜ ብቻ ነው
የ ጽሁፍ ቋንቋ መወሰኛ: ይህ በ ቅድሚያ ካልተገለጸ: ይህ ማሰናጃ ዝግጁ የሚሆነው በሚያመጡ ጊዜ ብቻ ነው
ለ ጽሁፍ መስመር የ አንቀጽ መጨረሻ አይነት መግለጫ
ይፈጥራል "አዲስ መስመር" እና የ "መስመር መቀለቢያ": ይህ ነባር ምርጫ ነው
ይፈጥራል "አዲስ መስመር" እንደ የ አንቀጽ መጨረሻ
ይፈጥራል "መስመር መቀለቢያ" እንደ የ አንቀጽ መጨረሻ