ጽሁፍ ማምጫ

የ ማምጫ ምርጫ ማሰናጃ መጠኑ ለ ተወሰነ ዳታ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Open - File type, select Text CSV.

Choose Data - Text to Columns (Calc).


ማምጫ

ባህሪ ማሰናጃ

ለሚመጣው ፋይል የሚጠቀሙትን ባህሪ ማሰናጃ መወሰኛ

ቋንቋ

የ ቁጥር ሀረጎች እንዴት እንደሚመጡ መወሰኛ

ቋንቋ የ ተሰናሳው በ ነባር ከሆነ (ለ CSV ማምጫ) ወይንም ራሱ በራሱ (ለ HTML ማምጫ), ሰንጠረዥ አለም አቀፍ የ ቋንቋ ማሰናጃ ይጠቀማል: ቋንቋ ለ ተወሰነ ቋንቋ ከ ተሰናዳ: የ ተሰናዳውን ቋንቋ ይጠቀማል ቁጥር በሚያመጣ ጊዜ

የ HTML ሰነድ በሚያመጡ ጊዜ: የ ቋንቋ ምርጫ ላይስማማ ይችላል ከ አለም አቀፍ የ HTML ምርጫ ጋር ይጠቀሙ 'English (USA)' ቋንቋ ለ ቁጥሮች የ አለም አቀፍ የ HTML ምርጫ ውጤታማ የሚሆነው ራሱ በራሱ ቋንቋ ምርጫ ሲመረጥ ብቻ ነው: እርስዎ የ ተወሰነ ቋንቋ ከ መረጡ ከ HTML ማምጫ ምርጫ ንግግር ውስጥ የ አለም አቀፍ የ HTML ምርጫ ይተዋል

ከ ረድፍ

ረድፍ በሚመጣ ጊዜ እርስዎ የት እንደሚጀምር መወሰኛ ረድፎች በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ ከ ንግግሩ በ ታች በኩል ይታያሉ

የመለያያ ምርጫዎች

የ እርስዎ ዳታ የሚጠቀመውን መለያያ ወይንም የ ተወሰነ ስፋት እንደ መጠን ምልክት

የተወሰነ ስፋት

የ ተወሰነ-ስፋት ዳታ መለያያ (እኩል ቁጥር ለ ባህሪዎች) ወደ አምዶች ይጫኑ በ ማስመሪያ ላይ በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ ስፋት ለማሰናዳት

ተለይቷል በ

በ እርስዎ ዳታ ውስጥ የሚጠቀሙትን መለያያ ይምረጡ

ማስረጊያ

የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ tabs ወደ አምዶች ውስጥ

ሴሚኮለን

የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ ሴሚኮለን (;) ወደ አምዶች ውስጥ

ኮማ

የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ ኮማ ወደ አምዶች ውስጥ

ክፍተት

የ ተወሰነ ዳታ መለያያ በ ክፍተት ወደ አምዶች ውስጥ

ሌላ

ዳታ ወደ አምዶች ውስጥ መለያያ እርስዎ የ ወሰኑትን መለያያ በ መጠቀም: ማስታወሻ: በ እርስዎ ዳታ ውስጥ መለያያ ማስተካከያ መኖር አለበት

ምልክት ማዋሀጃ

ተከታታይ ምልክቶች ማዋሀጃ እና ባዶ የ ዳታ ሜዳዎች ማስወገጃ

ክፍተት መከርከሚያ

ከ ዳታ ሜዳዎች ውስጥ መጀመሪያ እና ተከታታይ ክፍተት ማስወገጃ

የ ሀረግ ምልክት:

Select a character to delimit text data. You can also enter a character in the text box.

ሌሎች ምርጫዎች

ሌሎች የማምጫ ምርጫዎች ማሰናጃ

የ ጥቅስ ሜዳ አቀራረብ እንደ ጽሁፍ

ይህን ምርጫ ካስቻሉ: ሜዳዎች ወይንም ክፍሎች ዋጋቸው የ ተጠቀሰ በማስገቢያው ውስጥ (የ መጀመሪያው እና የ መጨረሻው ባህሪ ዋጋ እኩል ይሆናል ከ ጽሁፍ ምልክት ጋር) እንደ ጽሁፍ ይመጣል

የተለዩ ቁጥሮችን ፈልጎ ማግኛ

ይህን ምርጫ ካስቻሉ: ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ፋልጎ ያገኛል ሁሉንም የ ቁጥሮች አቀራረብ: እንዲሁም ያካትታል የ ተለዩ ቁጥሮች አቀራረብ: እንደ ቀኖች: ጊዜ: እና ሳይንሳዊ ምልክት

የ ተመረጠው ቋንቋ ተጽእኖ ይፈጥራልየ ተለዩ ቁጥሮች በሚገኙ ጊዜ: የ ተለያዩ ቋንቋዎች እና አካባቢ ምናልባት የ ተለየ አሰራር ሊኖራቸው ይችላል ለ እነዚህ የ ተለዩ ቁጥሮች

ይህን ምርጫ ካስቻሉ: ሰንጠረዥ ፋልጎ ያገኝ እና ይቀይራል የ ዴሲማል ቁጥር ብቻ: የቀረው የ ቁጥር አቀራረብ በ scientific notation ነው: እንደ ጽሁፍ ይመጣል: የ ዴሲማል ቁጥር ሀረግ ሊኖረው ይችላል ከ 0-9, ሺዎች መለያያ እና የ ዴሲማል መለያያ: የ ሺዎች መለያያ እና የ ዴሲማል መለያያ ይለያያል እንደ ተመረጠው ቋንቋ እና አካባቢ

ባዶ ክፍሎች መዝለያ

እርስዎ ይህን ምርጫ ሲያስችሉ: ሰንጠረዥ ቀደም ያለውን የ ክፍል ይዞታ ይጠብቃል ባዶ ክፍል በሚለጥፉ ጊዜ: ያለበለዚያ: ሰንጠረዥ ቀደም ያለውን የ ክፍል ይዞታ ያጠፋል

ጽሁፍ ወደ አምድ መቀየሪያ: የ ክፍል ይዞታ በ መለያያ የሚጀምር ከሆነ እና ይህን ምርጫ ካስቻሉ: የ መጀመሪያው አምድ ባዶ ይሆናል

ሜዳዎች

የ እርስዎ ዳታ ምን እንደሚመስል ማሳያ በ አምዶች በሚለያይ ጊዜ

የአምድ አይነት

ይምረጡ አምድ በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ እና ይምረጡ የ ዳታ አይነት የሚፈጸመውን ለ መጣው ዳታ እርስዎ ከሚቀጥሉት ምርጫዎች አንዱን መምረጥ ይችላሉ:

አይነት

ተግባር

መደበኛ

LibreOffice አይነቱን መወሰኛ

ጽሁፍ

ከ ውጪ የ መጡ ዳታዎች የሚታዩት እንደ ጽሁፍ ነው

ቀን (ቀወአ)

የ ቀን አቀራረብ መፈጸሚያ (ቀን: ወር: አመት) ወደ አምዱ ለመጣው ዳታ

ቀን (ወቀአ)

የ ቀን አቀራረብ መፈጸሚያ (ቀን: ወር: አመት) ወደ አምዱ ለመጣው ዳታ

ቀን (አወቀ)

የ ቀን አቀራረብ መፈጸሚያ (አመት: ወር: ቀን) ወደ አምዱ ለመጣው ዳታ

US English

ቁጥሮች የቀረቡ በ US English ይፈለጉ እና ይካተታሉ የ ስርአቱ ቋንቋ ምንም ቢሆን: የ ቁጥር አቀራረብ አይፈጸምም: የ US English ማስገቢያዎች ካልተገኙ: የ መደበኛ አቀራረብ ይፈጸማል

መደበቂያ

በ አምዱ ውስጥ ያለው ዳታ ከውጪ የመጣ አይደለም


እርስዎ ከ መረጡ አንዱን የ ቀን አቀራረብ (ቀወአ), (ወቀአ): ወይንም (አወቀ) እና እርስዎ ቁጥሮች ካስገቡ ያለ ቀን ምልክት: ቁጥሮቹ የሚተረጎሙት እንደሚከተለው ነው

የባህሪዎች ቁጥር

የ ቀን አቀራረብ

6

ሁለት ባህሪዎች ይወሰዳሉ ለ እያንዳንዱ ለ ቀን: ለ ወር: እና ለ አመት በ ተመረጠው ደንብ መሰረት

8

አራት ባህሪዎች ይወሰዳሉ ለ አመት: ሁለት ለ እያንዳንዱ ለ ቀን: እና ለ ወር: በ ተመረጠው ደንብ መሰረት

5 ወይንም 7

እንደ 6 ወይንም 8 ባህሪዎች: ነገር ግን የ ሂደቱ የ መጀመሪያ አካል አንድ ያነሰ ባህሪ አለው: ይህ ይጫነዋል የ ቀዳሚ ዜሮን ለ ቀን እና ለ ወር


የ ምክር ምልክት

እርስዎ የ ቀዳሚ ዜሮ ማካተት ከ ፈለጉ እርስዎ ባመጡት ዳታ ውስጥ: በ ስልክ ቁጥሮች ውስጥ ለምሳሌ: መፈጸም ይቻላል ለ "ጽሁፍ" አቀራረብ ወደ አምድ ውስጥ


ቅድመ እይታ

ከ ውጪ የመጣው ጽሁፍ በ አምዶች ከ ተለየ በኋላ ምን እንደሚመስል ማሳያ: አቀራረብ ለ መፈጸም ወደ አምድ ውስጥ ከ ውጪ ሲመጣ: ይጫኑ አምድ ላይ እና ይምረጡ የ አምድ አይነት እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ አምድ አይነት የ አምድ ራስጌ የ ተፈጸመውን አቀራረብ ያሳያል

እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም የ ተወሰነ ስፋት ለ መለያየት ከ ውጪ የ መጣ ዳታ ወደ አምዶች ውስጥ: ይጫኑ በ ማስመሪያ ላይ የ ድንበሮች ስፋት ለ መወሰን

መቃኛ ያለ አይጥ

ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ መረጃ ስለ ማጣሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ

Please support us!