LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ጽሁፍ ፋይሎች መላኪያ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ጽሁፍ ፋይሎች መላኪያ መግለጽ ነው: ንግግሩ ይታያል እርስዎ ካስቀመጡ የ ሰንጠረዥ ዳታ እንደ ፋይል አይነት "ጽሁፍ CSV": እና የ ማጣሪያ ማሰናጃ ማረሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ከ መረጡ ማሰቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ
መግለጫ የ ሜዳ መላያያ: ጽሁፍ መለያያ: እና ባህሪዎች ማሰናጃ ለ ጽሁፍ መላኪያ የሚጠቀሙበት
ለ ጽሁፍ መላኪያ የ ባህሪዎች ማሰናጃ መግለጫ
ይምረጡ ወይንም ያስገቡ የ ሜዳ ክፍተት የ ዳታ ሜዳዎች ለ መለያያ
ይምረጡ ወይንም ያስገቡ የ ጽሁፍ ክፍተት ሁሉንም የ ዳታ ሜዳ የሚከብ
ሁሉንም የ ጽሁፍ ክፍሎች መላኪያ በ ቀዳሚ እና ተከታይ የ ጥቅስ ባህሪዎች እንደ ተሰናዳው በ ጽሁፍ ምልክት ሳጥን ውስጥ: ምልክት ካልተደረገበት: እነዚህ የ ጽሁፍ ክፍሎች ብቻ ይጠቀሳሉ የ ሜዳ ምልክት ባህሪ የያዙት
በ ነባር ተችሏል: ዳታ እንደሚታየው ይቀመጣል: የ ቁጥር አቀራረብንም ያካትታል: ይህ ምልክት ማድረጊያ ምልክት ካልተደረገበት: የ ዳታ ይዞታ ይቀመጣል እንደ አሮጌ እትም ሶፍትዌር
እንደ ቁጥር አቀራረብ አይነት: የ ክፍል ይዞታዎችን ማስቀመጫ ይጽፋል ዋጋዎች በሚመጡ ጊዜ እንደ ቁጥር ዋጋ የማይተረጎሙትን
ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች መላኪያ በ ተወሰነ የስፋት ልክ
የ ዳታ ሜዳ ስፋት በ ተላከው የ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ የ ተሰናዳው እንደ አሁኑ ተመሳሳይ አምድ ስፋት ነው
ዋጋዎች የሚላኩት በ ክፍሉ ውስጥ አሁኑ እንደሚታዩት አቀራረብ ነው
ዋጋ ከ ተወሰነ የ አምድ ስፋት በላይ ከሆነ: የሚላከው እንደ ### ሀረግ ነው
የ ጽሁፍ ሀረግ ከ ተወሰነ የ አምድ ስፋት በላይ ከሆነ: በ መጨረሻው ላይ ይቆረጣል
በ ግራ ማሰለፊያ: መሀከል: እና ቀኝ ይታያል በ ባዶ ማስገቢያ ውስጥ