የንድፎች መላኪያ ምርጫዎች

የንድፎች መላኪያ ምርጫዎች መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Export, select a graphics file type. The dialog opens after you click Save.


እርስዎ የ ንድፍ አካላቶች ወደ ፋይል ውስጥ በሚልኩ ጊዜ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ፋይል አይነት: ለ በርካታ የ ተደገፉ የ ፋይል አይነቶች ንግግር ይከፈታል እርስዎ የ መላኪያ ምርጫ የሚያሰናዱበት

የሚቀጥሉት የ ፋይል አይነቶች ምንም የ ምርጫ ንግግር አያሳዩም ለ: RAS, SVG, TIFF, XPM.

ሌሎች የ ፋይል አይነቶች የሚያሳዩት የ ምርጫዎች ንግግር እርስዎን የሚያስችል ነው ስፋት እና እርዝመት ማሰናዳት ለሚላከው ምስል

እንደ ፋይሉ አይነት ሁኔታ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ አንዳንድ ተጨማሪ ምርጫዎች: ይጫኑ Shift+F1 እና ያንሳፉ በ መቆጣጠሪያ ላይ ለ መመልከት የ ተስፋፋ የ እርዳታ ጽሁፍ

ስፋት

ስፋቱን ይወስናል

እርዝመት

እርዝመቱን ይወስናል

ሪዞሊሽን

የ ምስል ሪዞሊሽን ያስገቡ: ይምረጡ የ መለኪያ ክፍል ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

ተጨማሪ ምርጫዎች

ለ JPEG ፋይሎች እርስዎ የ ቀለም ጥልቀት እና ጥራት ማሰናዳት ይችላሉ

ለ BMP ፋይሎች እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ማመቂያ እና የ RLE encoding.

ለ PBM, PGM, እና PPM ፋይሎች እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ የ encoding.

ለ PNG ፋይሎች እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ማመቂያ እና የ ተሳሰረ ዘዴ

ለ GIF ፋይሎች እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ግልጽነት እና የ ተሳሰረ ዘዴ

ለ EPS ፋይሎች እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ቅድመ እይታ: የ ቀለም አቀራረብ: ማመቂያ እና እትም

ውስጥ

ይመልከቱ ማምጫ እና መላኪያ የ ማጣሪያ መረጃ ስለ ማጣሪያ በበለጠ ለመረዳት

Please support us!