ይህን ይመልከቱ...

በ እርዳታ ገጽ ላይ ለ LibreOffice ባጠቃላይ እርስዎ መመሪያዎች ያገኛሉ በ ሁሉም ክፍሎች ውስጥ የሚፈጸሙ: እንደ በ መስኮቶች መስሪያ እና ዝርዝሮች: ማስተካከያ LibreOffice የ ዳታ ምንጮች: አዳራሽ: መጎተቻ እና መጣያ የመሳሰሉ

እርስዎ እርዳታ ከፈለጉ ስለ ሌላ ክፍል: ይቀይሩ የ እርዳታውን ክፍል በ መቀላቀያ ሳጥን በ መቃኛ ውስጥ

የዚህ ተግባር ዝግጁነት የሚወሰነው እንደ እርስዎ የ X መስኮት አስተዳዳሪ ነው

የ ምልክት ስም ማሳያ ማስቻያ በ አይጥ መጠቆሚያ ቁል እና ሌላ የ እርዳታ ይዞታዎች

ትንሽ መግለጫ ለ ዝርዝር እና ለ ምልክቶች ማሳያ ማስቻያ የ አይጥ መጠቆሚያ ቁልፍ ባለበት ቦታ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


Please support us!