የ XML ፋይል አቀራረብ

በ ነባር LibreOffice ፋይሎች መጫኛ እና ማስቀመጫ በ OpenDocument ፋይል አቀራረብ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ OpenDocument file format (ODF) መደበኛ የ ፋይል አቀራረብ ነው በርካታ የ ሶፍዌር እና መተግበሪያዎች የሚጠቀሙበት: እርስዎ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ከ wikipedia.org/wiki/OpenDocument.


የ OpenDocument ፋይል አቀራረብ ስሞች

LibreOffice የሚቀጥለውን የ ፋይል አቀራረብ ይጠቀማል:

የ ሰነድ አቀራረብ

የ ፋይል ተቀጥያ

የ ODF ጽሁፍ

*.odt

የ ODF ጽሁፍ ቲምፕሌት

*.ott

የ ODF ዋናው ሰነድ

*.odm

ODF Master Document Template

*.otm

የ HTML ሰነድ

*.html

የ HTML ሰነድ ቴምፕሌትስ

*.oth

የ ODF ሰንጠረዥ

*.ods

የ ODF ሰንጠረዥ ቴምፕሌት

*.ots

የ ODF መሳያ

*.odg

የ ODF መሳያ ቴምፕሌትስ

*.otg

የ ODF ማቅረቢያ

*.odp

የ ODF ማቅረቢያ ቴምፕሌትስ

*.otp

የ ODF መቀመሪያ

*.odf

የ ODF ዳታቤዝ

*.odb

LibreOffice ተጨማሪዎች

*.oxt


የ ማስታወሻ ምልክት

የ HTML አቀራረብ የ OpenDocument አቀራረብ አይደለም


ODF ቻርትስ የ ፋይል አቀራረብ ስም ነው ለ ብቸኛ ቻርትስ: ይህ አቀራረብ ከ ተጨማሪ *.odc ጋር አሁን እየተጠቀሙ አይደለም

የ OpenDocument አቀራረብ አፈጣጠር

የ OpenDocument አቀራረብ እድገት ቀስ በ ቀስ

የ ODF እትም

ደረጃው የ ጸደቀበት ቀን በ OASIS

መጀመሪያ የ ተደገፈው እትም ሶፍትዌር

ODF 1.0

2005-05-01

OpenOffice.org 1.1.5 or StarOffice 7

ODF 1.1

2007-02-02

OpenOffice.org 2.2 or StarOffice 8 Update 4

ODF 1.2

2011-09-30

OpenOffice.org 3, StarOffice 9, Oracle Open Office

ODF 1.2 Extended (compatibility mode)

LibreOffice 3.5

ODF 1.2 Extended

OpenOffice.org 3.2 or StarOffice 9.2

ODF 1.3

TBD

LibreOffice 7.0

ODF 1.3 Extended

LibreOffice 7.0


In current versions, you can select to save your documents using ODF 1.2 or ODF 1.0/1.1 (for backward compatibility). Choose - Load/Save - General and select the ODF format version.

የ ምክር ምልክት

If you want to define another file format as the default, choose - Load/Save - General to find alternative file formats for each LibreOffice document type.


የ XML ፋይል አካል

ሰነዶች በ OpenDocument ፋይል አቀራረብ የሚጠራቀመው በ ታመቀ zip ማህደር ውስጥ ነው የያዘ የ XML ፋይሎች: እነዚህን የ XML ፋይሎች ለ መመልከት: እርስዎ መክፈት ይችላሉ በ OpenDocument ፋይል በ unzip ፕሮጋራም: የሚቀጥሉት ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ ይጠራቀማሉ በ OpenDocument ፋይሎች ውስጥ:

  1. የ ሰነዱ የ ጽሁፍ ይዞታ የሚገኘው በ ይዞታ.xml ነው

    By default, content.xml is stored without formatting elements like indentation or line breaks to minimize the time for saving and opening the document. The use of indentations and line breaks can be activated in the Expert configuration by setting the property /org.openoffice.Office.Common/Save/Document PrettyPrinting to true.

  2. ይህ ፋይል meta.xml የያዘው የ meta መረጃ ነው ለ ሰነዱ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ በ ፋይል - ባህሪዎች ውስጥ

    እርስዎ ሰነድ በ መግቢያ ቃል ካስቀመጡ meta.xml አይመሰጠርም

  3. የ ፋይል ማሰናጃ.xml የያዘው ተጨማሪ መረጃ ነው ስለ ማሰናጃ ለዚህ ሰነድ

  4. In styles.xml, you find the styles applied to the document that can be seen in the Styles window.

  5. meta-inf/manifest.xml ፋይል የሚገልጸው አካል የ XML ፋይል ነው

ተጨማሪ ፋይሎች እና ፎልደሮች መያዝ ይቻላል በ ጥቅል ፋይል አቀራረብ ውስጥ

የ XML አቀራረብ መግለጫ

The schema for the OpenDocument formats can be found on the www.oasis-open.org web site.

Please support us!