LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ተመረጠውን እቃ መቁረጫ እና በ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ማስቀመጫ: እቃውን እንደገና ማስገባት ይቻላል ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ በ መጠቀም መለጠፊያ.
አካል ማስገቢያ እርስዎ ያንቀሳቀሱትን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ይህን ትእዛዝ መጥራት የሚቻለው የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታን ማስገባት የሚቻል ከሆነ ነው መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ውስጥ
Inserts the selected object into the current document.
የተመረጠውን ምስል እንደ መደብ ንድፍ ማስገቢያ የ ንዑስ ዝርዝር ትእዛዞችን ይጠቀሙ ገጽ ወይንም አንቀጽ ንድፉን በሙሉ ገጽ ላይ ወይንም በአሁኑ አንቀጽ ላይ ብቻ ለመጠቀም
የተመረጠውን አካል ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ
አሁን የ ተመረጠውን ማጥፊያ: በርካታ እቃዎች ተመርጠው ከሆነ: ሁሉም ይጠፋሉ: አብዛኛውን ጊዜ የ ማረጋገጫ ጥያቄ ይታያል እቃው ከ መጥፋቱ በፊት
እቃው አንድም ጥፍቷል ከ ዳታ አቅራቢው ጋር ወይንም እቃ ማሳያው ተወግዷል: እንደ አገባብ ሁኔታው ይለያያል
እርስዎ ከ መረጡ ማጥፊያ አዳራሽ ውስጥ እያሉ: ማስገቢያው ይጠፋል ከ አዳራሽ ውስጥ: ነገር ግን ፋይሉ አይጠፋም እንደ ነበረ ይቆያል
ይጠቀሙ የ መክፈቻ ትእዛዝ ለ መክፈት የ ተመረጠውን እቃ በ አዲስ ስራ ውስጥ
የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መሰየሚያ ማስቻያ እርስዎ ከ መረጡ በኋላ እንደገና መሰየሚያ ስሙ ይመረጣል እና አዲስ ስም ማስገባት ይቻላል በ ቀጥታ: የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ መጠቆሚያውን ለ ማሰናዳት በ መጀመሪያ ወይንም በ መጨረሻ ስሙ በኩል ለማጥፋት ወይንም ለ መጨመር በ ስሙ ላይ ወይንም መጠቆሚያውን ለ ማስተካከል በሚፈልጉት ቦታ ላይ:
ማሻሻያውን በ መስኮት ውስጥ መመልከቻ ወይንም በ ተመረጠው እቃ ውስጥ
የ ተመረጠው አካል ከ አዳራሽ ውስጥ በ ከፍተኛ መጠን ይታያል: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቅድመ እይታ ላይ በ መደበኛ መጠን መመልከቻ ለማየት በ አዳራሽ ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ማስጀመር ይቻላል እቃ ከ ተመረጠ: አገናኝ ከ ተሰየመ "አገናኝ ወደ xxx" (xxx የ እቃውን ስም ይወክላል) በ ቀጥታ በ ተመሳሳይ ዳይሬክቶሪ የ ተመረጠው እቃ በ ነበረበት ውስጥ ይፈጠራል