የ መለኪያ ክፍሎች መቀየሪያ

በ አንዳንድ ንግግሮች ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መለኪያ ዋጋዎች ወደ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ የ ቁጥር ዋጋ ካስገቡ: የ ነባር መለኪያ ክፍል ይጠቀማል

መግለጽ ይችላሉ ነባር የ መለኪያ ክፍል ለ መጻፊያ ጽሁፍ ሰነዶች በ ንግግር ውስጥ በ መምረጥ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ ለ ሰንጠረዥ ለ መሳያ እና ለ ማስደነቂያ: የዚያን አይነት ሰነድ ይክፈቱ እና ይክፈቱ ተገቢውን ባጠቃላይ ገጽ እንደ መጻፊያ

በ ማስገቢያ ሳጥኖች ውስጥ ለ እርዝመት መለኪያ እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ መለኪያ አሕፃሮተ ቃል በሚከተለው ዝርዝር መሰረት:

የ መለኪያ አኅጽሮት ቃል

መግለጫዎች

ሚሚ

ሚሊ ሚትር

ሴሚ

ሴንቲ ሚትር

ኢንች ወይንም "

ኢንች

ፓይ

ፒካ

ነጥብ

ነጥብ


የሚቀጥለው መቀመሪያ የ መለኪያዎች መቀየሪያ ነው:

ለ ምሳሌ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መክፈቻ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት. የ አሁኑን ሰነድ በ አንድ ኢንች ለ ማስረግ ማስገቢያ 1 ኢንች ወይንም 1" ወደ ከ "ጽሁፍ በፊት" ሳጥን ውስጥ እንቀጹን በ 1 ሴሚ ለ ማስረግ ማስገቢያ 1 ሴሚ ወደ ማስገቢያው ሳጥን ውስጥ

የ ምክር ምልክት

የተፈቀደውን ከፍተኘ ወይንም ዝቅተኛ ዋጋ መጠን እንደ ቅደም ተከተላቸው ለማስገባት: ይጫኑ የ አሁኑን ዋጋ እና ከዛ ይጫኑ ገጽ ወደ ላይ ወይንም ገጽ ወደ ታች ቁልፍ


Please support us!