አቀራረብ

Contains commands for formatting the layout and the contents of your document.

በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ

በ ቀጥታ አቀራረብ እና በ ባህሪ ዘዴዎች አቀራረብን ከ ምርጫው ውስጥ ያስወግዳል

ባህሪ

ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.

አንቀጽ

የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ማሻሻያ እንደ ማስረጊያዎች: እና ማሰለፊያ አይነት

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መጨመሪያ: ይህ እርስዎን የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ አቀራረብን ማረም ያስችሎታል

ጉዳይ መቀየሪያ

በ ምርጫው ውስጥ የ ባህሪዎች ጉዳይ መቀየሪያ: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ከዛ ቃሉ ይመረጣል

ቦታ እና መጠን

የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መመጠኛ: ማንቀሳቀሻ: ማዞሪያ ወይንም ማንጋደጃ

መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ

ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ባህሪዎች ማሰናጃ

ጽሁፍ

የ እቅድ እና ማስቆሚያ ባህሪዎች ማሰናጃ ለ ጽሁፍ በ ተመረጠው የ መሳያ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ ውስጥ

ደረጃ

የተመረጠውን ደረጃ ባህሪዎች መቀየሪያ

ዘዴዎች

መክፈቻ የ ዘዴዎች ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: ዝግጁ የሆኑ የ ንድፍ እና ማቅረቢያ ዘዴዎች ማረም እና መፈጸም የሚችሉበት

Please support us!