LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ምርጫዎች መደርደሪያን ማሳየት ይችላሉ በመምረጥ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ምርጫዎችን .
የ አይጥ-መጫኛ ባህሪ መቀየሪያ: ስለዚህ የ ማዞሪያ እጄታዎች ይታያሉ: እርስዎ እቃውን ከ ተጫኑ በኋላ እና ከዛ ይጫኑ እንደገና እጄታውን ይዘው ይጎትቱ እርስዎ እቃው እንዲዞር በሚፈልጉት አቅጣጫ
የ መቁረጫ መስመር ማሳያ ወይንም መደበቂያ ስለዚህ እርስዎ እቃዎችን ማሰለፍ ይችላሉ በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: የ መቁረጫ መስመር ለ ማስወገድ: ከ ተንሸራታቹ ውጪ ይጎትቱት
መወሰኛ ይንቀሳቀሱ እንደሆን ክፈፎች: መሳያ አካሎች: እና መቆጣጠሪያዎች ብቻ በ መጋጠሚያ ነጥቦች መካከል: ሁኔታውን ለ መቀየር የ መቁረጫ መያዣ ብቻ ለ አሁኑ ተግባር: እቃ ይጎትቱ ተጭነው ይዘው የ Control keyCtrl ቁልፍ.
Specifies whether to align the contour of the graphic object to the border of the nearest graphic object.
Specifies whether to align the contour of the graphic object to the points of the nearest graphic object.
ይህ ምልክት በ ምርጫዎች መደርደሪያ ላይ ካስጀመሩት: እቃዎች የሚታዩት እንደ ባህሪያቸው ነው: ነገር ግን በ 50% ግልጽነት ነው: እርስዎ በሚስሉ ወይንም በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ይህ ምልክት ካልጀመረ ቅርጽ ብቻ ነው የሚታየው በሚስሉ ጊዜ እና እቃው ይታያል ከ ሁሉም ባህሪዎች ጋር እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ