LibreOffice 25.2 እርዳታ
በርካታ አይነት ጽሁፎች አሉ እርስዎ መጨመር የሚችሉት ወደ መሳያ ወይንም ማቅረቢያ:
ጽሁፍ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
የ ጽሁፍ ባህሪ መጠን መቀየሪያ በ ክፈፉ መጠን ልክ እንዲሆን
ጽሁፍ የ ተጨመረ በ ማንኛውም የ መሳያ እቃ ውስጥ ሁለት ጊዜ-በመጫን እቃውን
ከ መጻፊያ ሰነድ ኮፒ የተደረገው ጽሁፍ
ከ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም ከ HTML ሰነድ የገባ ጽሁፍ
Click the Text icon and move the mouse pointer to where you want to enter the text box.
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በሚፈልጉት መጠን የ ጽሁፉን ሳጥኑን ይጎትቱ
የ እርስዎን ጽሁፍ ወደ ጽሁፉ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ጽሁፉ ላይ ወይንም የ ጽሁፍ አቀራረብ ባህሪ ላይ ለማረም: እንደ የ ፊደል መጠን ያለ ወይንም የ ፊደል ቀለም: ይጫኑ የ ጽሁፍ ሳጥን ድንበር የ እቃውን ባህሪ ለማረም: እንደ ድንበር ቀለም ያለ ወይንም እቃዎችን ከ ሌሎች እቃዎች ፊት ወይንም ከ ኋላ ለማዘጋጃ
የ ጽሁፍ ሳጥን መፍጠሪያ ከ ላይ በ ተገለጸው ደረጃ መሰረት
የ ጽሁፍ እቃ እንደተመረጡ ይምረጡ አቀራረብ - ጽሁፍ የ ጽሁፍ ንግግር ይከፈታል
በ ጽሁፍ tab ገጽ ውስጥ ያጽዱ በ ጽሁፉ እርዝመት ልክ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከዛ ይምረጡ በ ክፈፉ ልክ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን እና ይጫኑ እሺ
አሁን የ ጽሁፍ ሳጥኑን እንደገና መመጠን ይችላሉ የ ጽሁፍ ባህሪዎችን መጠን እና ቅርጽ ለመቀየር
ማንኛውንም ጽሁፍ ወደ ንድፍ ውስጥ መጨመር ይችላሉ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ምስሉን
የ ጽሁፉን ቦታ ለመወሰን ማሰናጃውን ይጠቀሙ ከ አቀራረብ - ጽሁፍ.
For example, click the arrow next to the Callouts icon to open the Callouts toolbar.
መጥሪያ ይምረጡ እና የ አይጥ መጠቆሚያውን መጥሪያው እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
መጥሪያውን ለ መሳል ይጎትቱ
ጽሁፉን ያስገቡ
ከ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ጽሁፉን ይምረጡ
ጽሁፉን ኮፒ ያድረጉ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ (ማረሚያ - ኮፒ).
ይጫኑ ገጹን ወይንም ይንሸራተቱ ጽሁፉ የሚለጠፍበት ቦታ እስኪደርሱ
ጽሁፉን ይለጥፉ በ መጠቀም ማረሚያ - መለጠፊያ ወይንም ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ
በ መጠቀም የተለየ መለጠፊያ የ ጽሁፉን አቀራረብ መምረጥ ይችላሉ: የተለያዩ የ ጽሁፍ ባህሪዎችን ኮፒ ማድረግ ይችላሉ እንደ አቀራረባቸው
ይጫኑ ገጹን ወይንም ይንሸራተቱ ጽሁፉ የሚለጠፍበት ቦታ እስኪደርሱ
ይምረጡ ማስገቢያ - ፋይል .
ይምረጡ የ ጽሁፍ ፋይል (*.txt) ወይንም የ HTML ፋይል እና ይጫኑ ማስገቢያ ከ ማስገቢያ ጽሁፍ ንግግር መክፈቻ ይጫኑ እሺ ጽሁፍ ለ ማስገባት