LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ማሽከርከር ይችላሉ በ ነባር ፒቮት ነጥብ (መሀከል ነጥብ) ወይንም ፒቮት ነጥብ እርስዎ በሚወስኑት
Select the object you want to rotate. On the Transformations toolbar in LibreOffice Draw or on the Drawing bar in LibreOffice Impress, click the Rotate icon.
መጠቆሚያውን ወደ ጠርዝ በኩል ያድርጉ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ ማዞሪያ ምልክት: እጄታውን ይዘው ይጎትቱ እቃውን ለማዞር
ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ለ መከልከል ማሽከርከሩን በ 15 ዲግሪዎች አካፋዮች
Right-click the object to open the context menu. Choose
to enter an exact rotation value.የ ፒቮት ነጥብ: ለ መቀየር ይጎትቱ ትንሹን ክብ በ እቃው መሀከል ወደ አዲሱ ቦታ
እቃ በ ቁመት ወይንም በ አግድም ለማዘንበል: አንዱን እጄታ ይዘው ይጎትቱ