LibreOffice 7.6 እርዳታ
የፊደል ገበታውን በመጠቀም ስእሎችን መፍጠር እና ማረም ይችላሉ
ይጫኑ F6 ለመቃኘት የ መሳያ መደርደሪያ
ይጫኑ የ ቀኝ ቀስት ቁልፍ እቃ መደርደሪያው የ መሳያ እቃ ምልክት ጋር አስኪደርሱ ድረስ
ከ ምልክቱ አጠገብ ቀስት ካለ የ መሳያ መሳሪያው ንዑስ እቃ መደርደሪያ ይከፍታል ይጫኑ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ቀስት ቁልፍ ለ መክፈት የ ንዑስ እቃ መደርደሪያ: ከዛ ይጫኑ የ ቀኝ ወይንም ግራ ቁልፍ ምልክት ለ መምረጥ
ይጫኑ ትእዛዝCtrl+Enter.
እቃው የሚፈጠረው በ አሁኑ ሰነድ መሀከል ነው
ወደ ሰነድ ለ መመለስ: ይጫኑ ትእዛዝCtrl+F6.
እርስዎ የ ቀስት ቁልፎችን በ መጠቀም እቃዎችን በሚፈልጉት ቦታ ማድረግ ይችላሉ: ለ እቃዎች ትእዛዝ ለ መምረጥ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ Shift+F10.
ይጫኑ ትእዛዝCtrl+F6 ወደ ሰነድ ውስጥ ለ መግባት
ይጫኑ Tab መምረጥ የሚፈልጉትን እቃ እስከሚያገኙ ድረስ