መገጣጠሚያ 3ዲ እቃዎችን

3ዲ እቃዎች እያንዳንዳቸው የ 3ዲ እይታ የሚፈጥሩ መቀላቀል ይቻላል ወደ አንድ 3ዲ እይታ

የ 3ዲ እቃዎችን ለመቀላቀል:

  1. ያስገቡ የ 3ዲ እቃ ከ 3ዲ እቃዎች እቃ መደርደሪያ (ለምሳሌ ኪዮብ).

  2. ያስገቡ ሁለተኛ ትንሽ ተለቅ ያለ 3ዲ እቃ (ለምሳሌ ስፌር)

  3. ይምረጡ ሁለተኛውን 3ዲ እቃ (ኳስ) እና ይምረጡ ማረሚያ - መቁረጫ

  4. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ መጀመሪያውን እቃ (ኪዮብ) ወደ ቡድኑ ውስጥ ለመግባት

  5. ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ ሁለቱም እቃዎች አሁን ተመሳሳይ ቡድን ናቸው: እርስዎ ከ ፈለጉ: እያንዳንዱን እቃዎች ማረም ይችላሉ: ወይንም በ ቡድኑ ውስጥ ቦታዎችን መቀየር ይችላሉ

  6. ከ ቡድኑ ውጪ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ከ ቡድኑ ለመውጣት

የ ማስታወሻ ምልክት

የ 3ዲ እቃዎችን ማቋረጥ ወይንም መቀነስ አይችሉም


Please support us!