እቃዎችን በ ቡድን ማድረጊያ

እርስዎ በርካታ እቃዎችን መቀላቀል ይችላሉ ወደ ቡድን እንደ አንድ እቃ እንዲሆኑ: እርስዎ ሁሉም እቃዎች መቀየር እና ማንቀሳቀስ ይችላሉ በ ቡድን ውስጥ እንደ ነጠላ እቃ: እርስዎ እንዲሁም ባህሪዎችን መቀየር ይችላሉ (ለምሳሌ: የ መስመር መጠን: የ ቀለም መሙያ) ሁሉንም እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ያሉ ወይንም ለ እያንዳንዱ እቃ በ ቡድን ውስጥ: ቡድኖች ለ ጊዜው ወይንም መመደብ ይችላሉ:

ቡድኖችን በ ሌሎች ቡድን ውስጥ ማድረግ ይቻላል: በ ቡድን ላይ የሚፈጸመው ተግባር የ እያንዳንዱን ቡድን አንፃራዊ ቦታ ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም

እቃን በቡድን ማድረጊያ:

ምልክት

Select the objects you want to group and choose Shape - Group - Group.

ለምሳሌ: እርስዎ ሁሉንም እቃዎች በ ድርጅት አርማ ውስጥ በ ቡድን ማድረግ ይችላሉ: አርማውን እንደ አንድ እቃ ለ ማንቀሳቀስ እና እንደገና ለ መመጠን

እቃዎችን በ ቡድን ውስጥ ከጨመሩ በኋላ የ ቡድኑን ማንኛውም አካል ቢመርጡ ጠቅላላ ቡድኑ ይመረጣል

እቃዎችን ከ ቡድን ውስጥ መምረጫ

ምልክት

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ነጠላ እቃዎች ከ ቡድን ውስጥ ወደ ቡድን በ መግባት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቡድኑ ውስጥ ለ መግባት እና ይጫኑ እቃ ለ መምረጥ: እርስዎ እንዲሁም መጨመር ወይንም ማጥፋት ይችላሉ እቃዎችን ከ ቡድን ውስጥ በዚህ ዘዴ: እቃዎቹ የ ቡድኑ አካል ያልሆኑ ግራጫ ይሆናሉ

ምልክት

ከ ቡድን ለመውጣት ፡ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ከ ቡድኑ ውጪ

Please support us!