LibreOffice 7.4 እርዳታ
ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል
ማስገባት የሚፈልጉትን ምስል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይምረጡ አገናኝ ለ ምስሉ አገናኝ ብቻ ለማስገባት በ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ: ምስሉን ከ ማስገባትዎ በፊት ማየት ከ ፈለጉ ይምረጡ ቅድመ እይታ
እርስዎ የ ምስል አገናኝ ካስገቡ በኋላ: የ ምስሉን ምንጭ ስም አይቀይሩ: ወይንም የ ምስሉን ምንጭ ወደ ሌላ ዳይሬክቶሪ አያንቀሳቅሱ
ይጫኑ መክፈቻ ስእሎች ለማስገባት