ከፍታ መሙያ መፍጠሪያ

የ ከፍታ መሙያ እየጨመረ የሚሄድ የ ሁለት ቀለሞች ማዋሀጃ ነው: ወይንም የ ተመሳሳይ ጥላ ቀለም: እርስዎ ወደ መሳያ እቃ ውስጥ ሊጨምሩ የሚችሉት

ከፍታ ለመፈጸም:

  1. የ መሳያ እቃዎችን ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ይምረጡ ከፍታ እንደ የ መሙያ አይነት

  3. ይምረጡ የ ከፍታ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

የ ከፍታዎች ማስተካከያ መፍጠሪያ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ራስዎትን ከፍታ እና ማሻሻል የ ነበረ ከፍታን: እንዲሁም ማስቀመጥ እና መጫን ይችላሉ የ ከፍታ ፋይሎች ዝርዝሮች

የ ከፍታዎች ማስተካከያ ለ መፍጠር:

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ይጫኑ የ ከፍታ tab.

  2. ከ ዝርዝር ውስጥ ከፍታ ይምረጡ ለ መጠቀም እንደ እርስዎ መሰረታዊ ከፍታ እና ይጫኑ መጨመሪያ

  3. በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ስም ይጻፉ እና ይጫኑ እሺ

    ስሙ ይታያል በ መጋጠሚያ ዝርዝር መጨረሻ በኩል እና ለ ማረም ይመረጣል

  4. የ ከፍታ ባህሪዎች ያሰናዱ እና ይጫኑ ማሻሻያ ከፍታውን ለማስቀመጥ

  5. ይጫኑ እሺ

ከፍታ እና ግልጽነት መጠቀሚያ

እርስዎ ማስተካከል ይችላሉ የ ክፍታ ባህሪዎችን እና ግልጽነትን ለ መሳያ እቃ በ እርስዎ አይጥ መጠቆሚያ

የ መሳያ እቃ ከፍታ ለማስተካከል:

  1. ይምረጡ የ መሳያ እቃ ከ ከፍታ ጋር ለማሻሻል የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ይጫኑ የ ከፍታ tab.

  3. እርስዎ እንደሚፈልጉት ያስተካክሉ የ ከፍታውን ዋጋ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ ምክር ምልክት

ለ ማስተካከል የ እቃውን ግልጽነት: ይምረጡ እቃውን: ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ይጫኑ የ ግልጽነት tab.


Please support us!