LibreOffice 7.6 እርዳታ
ቀለሞችን በ ቢትማፕስ መቀየር ይችላሉ በ ቀለም መቀየሪያ መሳሪያ
እስከ አራት ቀለም ድረስ በ አንድ ጊዜ መቀየር ይችላሉ
እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ ግልጽነት ምርጫ ለ መቀየር የ ምስሉን ግልጽነት ቦታዎች በ ምስሉ ቀለም
በ ተመሳሳይ ይህን መጠቀም ይችላሉ ቀለም መቀየሪያ ቀለሙን በ እርስዎ ምስል ላይ ግልጽ ለማድረግ
እርግጠኛ ይሁኑ የሚጠቀሙት ምስል መሆኑን ቢትማፕስ (ለምሳሌ, BMP, GIF, JPG, ወይንም PNG) ወይንም a metafile (ለምሳሌ, WMF).
ይምረጡ መሳሪያዎች - ቀለም መቀየሪያ
ይጫኑ የ ቀለም መቀየሪያውን እና የ አይጥ መጠቆሚያውን ምስሉ እንዲቀየር ወደሚፈልጉት ቀለም ላይ ያድርጉ: ቀለሙ ከ ምልክቱ አጠገብ ባለው ሳጥን ውስጥ ይታያል
ይጫኑ ቀለሙን በ ምስሉ ውስጥ: ቀለሙ ይታያል በ መጀመሪያው የ ቀለም ምንጭ ሳጥን ውስጥ እና ከተመረጠው ቀለም አጠገብ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ
በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ አዲሱን ቀለም ይምረጡ
ይህ ይቀይራል ሁኔታዎችን በሙሉ የ ቀለም ምንጭ በ ምስል ውስጥ
እርስዎ ቀለሙን መቀየር ከ ፈለጉ ንግግሩ ክፍት እንደሆነ: ይምረጡ ምልክት ማድረጊያው ፊት ለ ፊት ያለውን የ ቀለም ምንጭ በ ጽሁፍ ረድፍ ውስጥ እና ይድገሙ ደረጃ 3 እስከ 5.
ይጫኑ መቀየሪያ.
እርስዎ ከ ፈለጉ ማስፋት ይችላሉ የ ቀለም ምርጫዎች ቦታ ማስፋት ወይንም መቀነስ ገደቡን ለ ቀለም መቀየሪያ መሳሪያዎች እና የ እርስዎን ምርጫ መድገሚያ