እቃዎችን ማባዣ

እርስዎ መፍጠር እና ማባዛት ወይንም በርካታ የ እቃዎች ኮፒ መፍጠር ይችላሉ: ኮፒዎቹ ተመሳሳይ ወይንም በ መጠን: በ ቀለም: በ አቅጣጫ እና በ አካባቢ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ

የሚቀጥለው ምሳሌ የ ሳንቲሞች ክምር ይፈጥራል በርካታ ኮፒዎች በ ነጠላ ኤሊፕስ

  1. ይጠቀሙ የ ኤሊፕስ መሳሪያዎች ለ መሳል ሙሉ ቢጫ ኤሊፕስ

  2. ይምረጡ ኤሊፕስ እና ይምረጡ ማረሚያ - ማባዣ

  3. ያስገቡ 12 እንደ ኮፒዎች ቁጥር

  4. አሉታዊ ዋጋ ያስገቡ ለ ስፋት እና እርዝመት ስንቲሙ መጠኑን እንዲቀንስ ክምሩ እየጨመረ ሲሄድ

  5. የ ቀለም መሸጋገሪያ ለ ሳንቲሞች ለመግለጽ የተለያየ ቀልም ይምረጡ በ መጀመሪያ እና መጨረሻ ሳጥኖች ውስጥ፡ የ መጀመሪያ ቀለም የሚፈጸመው ለሚያባዙት እቃ ነው

  6. ይጫኑ እሺ ማባዣ ለ መፍጠሪያ

Please support us!