መሳያ ክፋይ እና የ ክብ ክፋይ

ኤሊፕስ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው መሳሪያዎች ለ መሳያ ነው ኤሊፕስ እና ክቦች: እርስዎ እንዲሁም መሳል ይችላሉ የ ክብ ክፋይ እና ክፋዮች እና ኤሊፕስ

ለ መሳል ክፋይ የ ክብ ወይንም ኤሊፕስ:

 1. መክፈቻ የ ኤሊፕስ እቃ መደርደሪያ እና ይጫኑ አንዱን ክብ ፓይ ወይንም ኤሊፕስ ፓይ ምልክቶች ምልክት የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ መስቀል ፀጉር አጠገቡም ትንሽ ክብ ምልክት ይኖራል

 2. መጠቆሚያውን በ ክብ ጠርዝ ላይ ያድርጉ እርስዎ መሳል በሚፈልጉበት ቦታ ላይ እና ይጎትቱ ክብ ለ መፍጠር

  የ ምክር ምልክት

  በ መጎተት ክብ ለመፍጠር ከ መሀል ይጫኑ በሚጎትቱ ጊዜ


 3. የ አይጥ ቁልፉን ይልቀቁ ክቡ እርስዎ የሚፈልጉበት መጠን ላይ ሲደርስ: መስመር ከ ክብ ጋር የሚመሳሰል ራዲየስ ይታያል በ ክብ ውስጥ

 4. መጠቆሚያውን የ መጀመሪያው ክፋይ ድንበር እንዲሆን በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ እና ይጫኑ

  የ ማስታወሻ ምልክት

  መጠቆሚያውን የሚከተለው የ ራዲየስ መስመር በ ክብ ድንበሮች የ ተወሰነ ነው: እርስዎ መጫን ይችላሉ በ ማንኛውም ቦታ በ ሰነዱ ውስጥ


 5. መጠቆሚያውን ሁለተኛው ክፋይ ድንበር እንዲሆን በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ እና ይጫኑ: የ ተጨረሰው ክፋይ ይታያል

የ ክብ ክፋይ ወይንም ኤሊፕስ ለ መሳል: እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ ክፋይ መሰረት ያደረገ ክብ ለ መፍጠር

ቅስት ለ መሳል ኤሊፕስ መሰረት ያደረገ: ይምረጡ አንድ የ ቅስት ምልክት እና ተመሳሳይ ደረጃዎችን ይከተሉ ክፍያ መሰረት ያደረገ ክብ ለ መፍጠር

Please support us!