LibreOffice 24.8 እርዳታ
የተቀላቀሉ የ ማሳያ እቃዎች የሚሰሩት እንደ ቡድን እቃዎች ነው: ነገር ግን እርስዎ ማስገባት አይችሉም እያንዳንዱን የ ቡድን እቃዎች ማረም
የ 2ዲ እቃዎችን መቀላቀል ይችላሉ
ይምረጡ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ የ 2ዲ እቃዎችን
Choose Shape - Combine.
የ ተለያዩ እቃዎች: የ ተቀላቀሉ እቃዎች የ ዝቅተኛውን እቃ ባህሪዎች ይወስዳሉ በ መከመሪያ ደንብ: እርስዎ መክፈል ይችላሉ የ ተቀላቀሉ እቃዎች: ነገር ግን ባህሪዎቹ ይጠፋሉ
እቃዎችን በሚቀላቅሉ ጊዜ: ቀዳዳ ይፈጠራል እቃዎቹ አንዱ በ አንዱ ላይ በሚያርፍበት ቦታ ላይ
በ ማብራሪያው ውስጥ: ያልተቀላቀሉ እቃዎች በ ግራ በኩል ናቸው የተቀላቀሉ በ ቀኝ በኩል ናቸው
እርስዎ መገንባት ይችላሉ ቅርጾችን በመጠቀም ከ ቅርጾች - ማዋሀጃ: መቀነሻ እና በ ማገናኛ ትእዛዞች ከ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ የ መሳያ እቃዎች
የ ቅርጽ ትእዛዝ የሚሰራው በ 2ዲ እቃዎች ላይ ብቻ ነው
የ ተገነቡ ቅርጾች የ ዝቅተኛውን እቃ ባህሪዎች ይወስዳሉ በ መከመሪያ ደንብ
ይምረጡ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ የ 2ዲ እቃዎችን
Choose Shape and one of the following:
ማዋሀጃ
መቀነሻ
መገናኛ
በሚቀጥለው ማብራሪያ ማሳያ ዋናው እቃ በስተ ግራ ነው እና የተሻሻለው ቅርጽ በ ቀኝ ነው
የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መጨመሪያ ወደ በጣም ዝቅተኛ እቃ ቦታ በ መደርደሪያ ደንብ መሰረት
የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መቀነሻ ወደ በጣም ዝቅተኛ እቃ ቦታ በ መደርደሪያ ደንብ መሰረት
የ ተሸፈነው ቦታ ለ ተመረጡት እቃዎች አዲስ ቅርጽ ይፈጥራል
ከ ተደረበበት ቦታ ውጪ ያለው በ ሙሉ ይወገዳል