የ ቀለሞች መግለጫ ማስተካከያ

የ ቀለም ማስተካከያ መግለጫ እና መጨመሪያ ወደ ማስተካከያ ወደ ቀለም መደርደሪያ ውስጥ:

የ ቀለም ማስተካከያ ለ መግለጽ

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ : ይጫኑ ቦታ tab እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለም ቁልፍ: በ ቅድሚያ የተወሰነ የ ቀለም ሰንጠረዥ ይታያል

    የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

    የ ቀለም ማስተካከያ የሚቀመጠው በ ቀለም ማስተካከያ መደርደሪያ ውስጥ ነው:


  2. ይጫኑ እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ተመሳሳይ የሆነ ቀለም ከ ሰንጠረዡ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ተመሳሳይ ቀለም ከ ዝግጁ ከሆነ ቀለም ማሰናጃ ውስጥ: በ ቀለሞች ቦታ ውስጥ በ ግራ በኩል ወይንም በ የ ቅርብ ጊዜ ቀለሞች ከ ታች በኩል ከሚገኘው የ ቀለም ሰንጠረዥ ዝርዝር ውስጥ: ቀለሙ የሚታየው በ አዲስ ቅድመ እይታ ሳጥን ውስጥ ነው: ከ ንግግሩ በ ቀኝ በኩል:

  3. ይጫኑ የ መምረጫ ቁልፍ ለ መክፈት የ ቀለም መምረጫ ንግግር:

    የ ማስታወሻ ምልክት

    LibreOffice የሚጠቀመው የ ቀአስ ቀለም ዘዴ ብቻ ነው በ ቀለም ለ ማተም: የ ተመረጡት የ ቀአስ ዋጋዎች የሚታዩት ከ ታች በኩል ባለው በ ቅድመ እይታ ሳጥኖች ውስጥ ነው:


  4. ይጫኑ የ መጨመሪያ ቁልፍ የ ቀለም ማስተካከያ ለ መጨመር ወደ የ ማስተካከያ የ ቀለም ማሰናጃ ውስጥ: የ ቀለም ስም እንዲያስገቡ የሚጠይቅ ንግግር ይታያል: ለ አዲሱ ቀለም የ ተለየ ስም ያስገቡ: በ ቀለም ማስተካከያ ውስጥ ካለው በ ማስተካከያ ቀለም ማሰናጃ ውስጥ:

የ ምክር ምልክት

ቀለም ለ ማስወገድ ከ ማስተካከያ ቀለም ማሰናጃ ውስጥ: ይምረጡ የ ማስተካከያ ቀለም ማሰናጃ በ ቀለሞች ቦታ ውስጥ: የሚጠፋውን ቀለም ይምረጡ እና ይጫኑ ማጥፊያ :


Please support us!