LibreOffice 24.8 እርዳታ
ቻርትስ እርስዎን የሚያስችለው ዳታ በ ቀላሉ በ አይነ ሕሊና ለማሳየት ነው
እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ቻርትስ ከ ዳታ ምንጭ ውስጥ በ ሰንጠረዥ ወይንም በ መጻፊያ ሰንጠረዥ ውስጥ: ቻርትስ እንደ ዳታ በሚጣበቅበት ጊዜ በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ከ ዳታ ጋር እንደ ተገናኘ ይቆያል: ስለዚህ ቻርትስ ራሱ በራሱ ይሻሻላል እርስዎ የ ዳታ ምንጩን ሲቀይሩ
ይምረጡ ከ ተለያዩ የ 3ዲ ቻርትስ እና 2ዲ ቻርትስ: እንደ መደርደሪያ ቻርትስ: የ መስመር ቻርትስ: የ ክምር ቻርትስ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቻርትስ አይነቶች በ ጥቂት አይጥ መጫኛዎች
እርስዎ እያንዳንዱን የ ቻርትስ አካላቶች ማስተካከል ይችላሉ: እንደ አክሲስ: የ ዳታ ምልክቶች: እና መግለጫዎች: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ ወይንም በ እቃ መደርደሪያው ላይ ባሉ ምልክቶች እና ዝርዝር ትእዛዞች