አቋራጭ ለ ቻርትስ

በ ቻርትስ ውስጥ እነዚህን አቋራጭ ቁልፎች መጠቀም ይችላሉ

እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፍ ለ LibreOffice.

አቋራጭ በ ቻርትስ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤቶች

ማስረጊያ

የሚቀጥለውን እቃ ይምረጡ

Shift+Tab

ቀደም ያለውን እቃ ይምረጡ

ቤት

የ መጀመሪያውን እቃ ይምረጡ

መጨረሻ

የ መጨረሻውን እቃ ይምረጡ

Esc

ምርጫውን መሰረዣ

ቀስት ወደ ላይ/ታች/ግራ/ቀኝ

እቃውን በ ቀስቱ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ

ቀስት ወደ ላይ/ታች/ግራ/ቀኝ በ ፓይ ቻርትስ ውስጥ

የ ተመረጠውን የ ፓይ ክፋይ በ ቀስቱ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ

F2 በ አርእስት ውስጥ

የ ጽሁፍ ማስገቢያ ዘዴ ያስገቡ

F3

ቡድን መክፈቻ እያንዳንዱን አካላት ማረም እንዲችሉ (በ መግለጫ እና ተካታታይ ዳታ)

+F3

ከ ቡድን መውጫ (ከ መግለጫ እና ከ ተከታታይ ዳታ)

+/-

ቻርትስ ማሳነሻ ወይንም ማሳደጊያ

+/- በ ክብ ቻርትስ ውስጥ

የ ተመረጠውን የ ፓይ ክፋይ ማጥፊያ ወይንም ወደ ፓይ ቻርትስ ማንቀሳቀሻ

Please support us!