የ ቻርትስ አዋቂ - ተከታታይ ዳታ

በዚህ ገጽ ላይ በ የ ቻርትስ አዋቂ እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ምንጭ መጠን የ ሁሉንም ተከታታይ ዳታ ለየብቻ: ምልክቶችንም ያካትታል: እርስዎ እንዲሁም የ ምድቦችን መጠን መቀየር ይችላሉ: እርስዎ በ መጀመሪያ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ከ ዳታ መጠን ገጽ ውስጥ እና ከዛ ያስወግዱ አስፋላጊ ያልሆነ ተከታታይ ዳታ ወይንም ተከታታይ ዳታ ከ ሌሎች ክፍሎች ውስጥ እዚህ ይጨምሩ

የ ምክር ምልክት

በዚህ ገጽ ላይ ብዙ ምርጫ ያለ ቢመስልም: እርስዎ የ ዳታ መጠን ይግለጹ በ ቻርትስ አዋቂ - የ ዳታ መጠን ገጽ እና ይዝለሉ ይህን ገጽ


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ...:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ

ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - የ ዳታ መጠኖች


ይህ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው ቻርትስ መሰረት ላደረገ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ሰንጠረዥ ነው

Press Shift+F1 and point to a control to learn more about that control.

ተከታታይ ዳታ ማደራጃ

በ ተከታታይ ዳታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም የ ተከታታይ ዳታ በ አሁኑ ቻርትስ ውስጥ ነው

ተከታታይ ዳታ ማረሚያ

  1. ይጫኑ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ የ ማስገቢያ ባህሪዎችን ለ መመልከት እና ለማረም

    ከ ዳታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም ስሞች እና የ ክፍል መጠኖች በ ተከታታይ ዳታ አካሎች ውስጥ

  2. ይጫኑ ማስገቢያ: ከዛ ይዞታዎችን ያርሙ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ከ ታች በኩል

    በ ጽሁፍ ሳጥን ሁኔታዎች አጠገብ ያለው ምልክት አሁን የ ተመረጠውን ክፍል ያሳያል

  3. መጠን ያስገቡ ወይንም ይጫኑ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ንግግር ለማሳነስ እና ይምረጡ መጠን በ አይጥ

    እርስዎ ከ ፈለጉ የ ዳታ መጠን በ በርካታ ክፍል ቦታዎች ውስጥ አጠገብ ለ አጠገብ ላልሆኑ: የ መጀመሪያ መጠን ያስገቡ: እና ከዛ በ እጅ ሴሚኮለን (;) ከ ጽሁፍ ሳጥን በኋላ ያስገቡ: እና ከዛ ያስገቡ ሌላ መጠኖች: ይጠቀሙ ሴሚኮለን (;) እንደ ስርአተ ነጥብ በ መጠኖች መካከል

የ ዳታ መጠን ክፍል: እንደ Y-ዋጋዎች: የ ምልክት ክፍል ማካተት የለበትም

ምድቦችን ወይንም የ ዳታ ምልክቶችን ማረሚያ

እንደ ቻርትስ አይነት: ጽሁፍ ይታያል በ X አክሲስ ወይንም እንደ ዳታ ምልክቶች

Please support us!