የ ቻርትስ አዋቂ - የ ዳታ መጠን

በዚህ ገጽ ላይ የ የ ቻርትስ አዋቂ እርስዎ አንድ ነጠላ ምንጭ የ ዳታ መጠን መምረጥ ይችላሉ: ይህ መጠን ምናልባት ከ አንድ በላይ አራት ማእዘን መጠን ክፍሎች ሊይዝ ይችላል

የ ምክር ምልክት

የ ቻርትስ አዋቂን ይጠቀሙ - ተከታታይ የ ዳታ ገጽ እርስዎ ተጨማሪ መቆጣጠሪያ ከ ፈለጉ ከ ዳታ መጠኖች በላይ


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ...:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ

ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ቻርትስ ላይ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - የ ዳታ መጠኖች


ይህ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው ቻርትስ መሰረት ላደረገ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ሰንጠረዥ ነው

Press Shift+F1 and point to a control to learn more about that control.

የ ዳታ መጠን መወሰኛ

  1. የ ዳታ መጠን ይምረጡ: ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ:

    የ ዳታ መጠን በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ

    በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለምሳሌ: የ ዳታ መጠን ይሆናል "$ወረቀት1.$B$3:$B$14". ማስታወሻ: የ ዳታ መጠን የያዘው ከ አንድ ቦታ በላይ ሊሆን ይችላል በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ለምሳሌ: "$ወረቀት1.A1:A5;$ወረቀት1.D1:D5" ዋጋ ያለው የ ዳታ መጠን ነው በ መጻፊያ ውስጥ: ለምሳሌ: የ ዳታ መጠን ሊሆን ይችላል "ሰንጠረዥ1.A1:E4".

    ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ዳታ መጠን ይምረጡ ንግግሩን ለማሳነስ: እና ከዛ ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ዳታ መጠን

    እርስዎ ከ ፈለጉ የ ዳታ መጠን በ በርካታ ክፍል ቦታዎች ውስጥ አጠገብ ለ አጠገብ ላልሆኑ: የ መጀመሪያ መጠን ያስገቡ: እና ከዛ በ እጅ ሴሚኮለን (;) ከ ጽሁፍ ሳጥን በኋላ ያስገቡ: እና ከዛ ያስገቡ ሌላ መጠኖች: ይጠቀሙ ሴሚኮለን (;) እንደ ስርአተ ነጥብ በ መጠኖች መካከል

  2. ይጫኑ አንዱን ምርጫ ለ ተከታታይ ዳታ በ ረድፎች ወይንም አምዶች ውስጥ

  3. ይመርምሩ የ ዳታ መጠን ምልክቶች እንዳለው በ መጀመሪያ ረድፍ ወይንም በ መጀመሪያ አምድ ወይንም በ ሁለቱም ውስጥ

በ ቅድመ እይታ ውስጥ እርስዎ መመልከት ይችላሉ የ ቻርትስ ውጤት ምን እንደሚመስል

Please support us!