የ ቻርትስ አዋቂ - የ ቻርትስ አይነት

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከ ቻርትስ አዋቂ የ ቻርትስ አይነት መምረጥ ይችላሉ.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ቻርትስ - ማስገቢያ:

Icon

ቻርትስ ማስገቢያ


Press Shift+F1 and point to a control to learn more about that control.

የ ቻርትስ አይነት ለ መምረጥ

  1. ይምረጡ የ መሰረታዊ የ ቻርትስ አይነት : ይጫኑ ማንኛውንም ማስገቢያ ምልክት እንደ አምድ: መደርደሪያ: ፓይ: ወዘተ

    በ ቀኝ በኩል ያሉ ይዞታዎች ይቀይራሉ በርካታ ምርጫዎች እንደ መሰረታዊ የ ቻርትስ አይነት የ ተመረጠው

  2. በ ምርጫ: ይጫኑ ማንኛውንም ምርጫ: እርስዎ በሚቀይሩ ጊዜ ማሰናጃውን ከ አዋቂው ውስጥ: ቅድመ እይታውን በ ሰነድ ውስጥ ይመልከቱ ቻርትስ ምን እንደሚመስል

ይጫኑ Shift+F1 እና ወደ መቆጣጠሪያው ይጠቁሙ የ ተስፋፋ እርዳታ ለ መመልከት

ይጫኑ መጨረሻ በ አዋቂው ገጽ ላይ አዋቂውን ለ መዝጋት እና ቻርትስ ለ መፍጠር የ አሁኑን ማሰናጃ በ መጠቀም

ይጫኑ ይቀጥሉ የሚቀጥለውን የ አዋቂ ገጽ ለ መመልከት: ወይንም ይጫኑ ማስገቢያውን ከ አዋቂው በ ግራ በኩል ያለውን በ ቀጥታ ወደ ገጹ ጋር ለ መሄድ

ይጫኑ ወደ ኋላ ያለፈውን የ አዋቂውን ገጽ ለ መመልከት

ይጫኑ መሰረዣ ለ መዝጋት ምንም ቻርትስ ሳይፈጥሩ

Please support us!